ምን እየሆነ ነው?

ምን እየሆነ ነው? ምን እየተደረገ ነው ? ህግ የለም ? ስርዓት የለም? ወገን የለም? አንድ የሳዑዲ ዜጋ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ይደረጋል? አገራችንን የሚጋልቧት እነሱ፤ እህቶቻችንን በየጎዳናው እንደ እቃ የሚጎትቱት እነሱ፤ አይ ጊዜ? ወንጀል የሰራ እንኳ እንዲህ አይደረግም፤ ወይኔ እንዳለች አፍነው ወሰዷት ለምን? https://www.youtube.com/watch?v=eJjCSs0S_bc&feature=player_embedded ጊዜና ቀን ይፈርዳሉ። የዚህችንና የሌሎች እህቶቻችንን ስቃይ እያዩ ዝም የሚሉ ምንኛ የታወሩ ናቸው!!

Related stories   “ግብፆች ከማንኛውም ነገር፣ ሌላው ቀርቶ ከሃይማኖታቸውም በላይ አገራቸውን ያስቀድማሉ”

1 Comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *