ZAGGOLE – ዛጎል

“Our true nationality is mankind.”H.G.

ነግሪ ሌንጮ – የአገሪቱ ንብረት በትግራይና በመከላከያ እጅ ነው ሰለመባሉ ዳታ የለኝም….. ወደፊት የሚሆነውን እናየዋለን፤

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በስልክ በቀጥታ፣ በኢሜልና  በተቀዳ ድምጽ ጥያቄ ቀረቦላቸው መልስ ሰጥተዋል። ሙሉ በሙሉ ጥያቄዎቹ ከሳቸው አቅም ውጪ የሆኑ የምስላሉ። አነዳንድ መልሶቻቸው የብዙ ዓመት ኢህአዴጎች የሚመለሱት አይነት ነው። ከጥያቄዎቹ ስፋትና ጥንካሬ አንጻር ዋናዎቹ ቢጠየቁ መልካም ነበር።

ትዝታ በላቸው ያዘጋጀችው ቃለ መጠይቅ ውስጥ ነገሪ ሌንጮ ” ስለ እግዚብሂረ ” ተብለው ተጠይቀዋል። የአገሪቱ ሃብት በሁለት አካላት     እጅ ስለመሆኑ ለተጠየቁት” ዳታ የለም” ነው ያሉት።  ለዚህ በታች ያድምጡ!!

Related stories   በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ከተሞች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ- ትህነግ “ክብሪት” የተባለ ገዳይ ቡድን ማቋቋሙ ታወቀ፣