መቐለ ከተማ ውስጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሞተር ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ስራውን ኣጠናቆ ውጤቱን ወደ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጿል። በአንድ ሽፍት በቀን 100 የሞተር ዓይነቶችን ያመርታል። ፋብሪካው የተለያዩ ሞተሮች የሚያመርት ሲሆን በዋናነት 3
ሦስት ደረጃዎች አሉት።  ሃላፊ እንዳሉት ፋብሪካው በቅርቡ ምርቱን  ለሃገር ውስጥ ብቻም ሳይሆን ለአፍሪካና መካከለኛ ሃገሮች ገበያ እንደሚያቀርብ ለአሜሪካ ድምፅ የትግራይ ዘጋቢ ግርማይ ገብሩአስረድተዋል።

 

Related stories   ተጨማሪ 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ አጠቃላይ የተጠቂዎች ቁጥር 12 ሺህ ተጠጋ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *