በእስር ቤት እያለ ክፉኛ የታመመው ሃብታሙ አያሌው አሜሪካ ከልጁና ከባለቤቱ ጋር ገብቷል። የውጭ አገር ህክምና ለማግኘት የህግ ክልከላ ተጥሎበት የነበረው ሃብታሙ ስቃዩን ለሚመለከቱ ሁሉ ልብን ይነካ ነበር። የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ የማህበራዊ ሚዲያዎች፣ የፖለቲካ ድርጅቶችና የውጭ መንግስታት ህክምና ያገኝ ዘንድ ጫና ሲፈጥሩ ነበር። በሆስፒታልና በወዳጆቹ ድጋፍ እዚህ ደርሷል። ሃብታሙ ቅድሚያ ማገገምና ጤናውን ማስቀደም ስላለበት ለወዳጆቹ፣ ለአፍቃሪዎቹ፣ ለተከታዮቹና ለሚወዱት ሁሉ ይህንን መልዕክት አስተላልፏል። ያገኘነው ። ዘሃበሻ የሚባለው ሚዲያ ነው ያቀረበው።

Related stories   የአውሮፓ ህብረት የይስሙላ ምርጫዎች ሲታዘብ ቆይቶ አሁን አልታዘብም ያለበትን ምክንያት ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያሳውቅ ተጠየቀ

https://www.youtube.com/watch?v=d-UlciBLgJI

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *