አዲሱ የአህያ ቄራ ተዘጋ። ለሶስት ሳምንት ያህል ስራውን ያከናወነው አዲሱ ቄራ 300 የሚሆኑ አህዮችን አርዷል። ፎርቹን ጋዜጣ በሰበር እንደገለጸው አዲሱ የአህያ ቄራ እንዲዘጋ ያዘዘው የቢሾፍቱ አስተዳደር ነው። ከአዲስ አበባ 48 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በ80 ሚሊዮን ብር የተገነባው ይህ ቄራ ስራ እንደሚጀምር ይፋ መሆኑን ተከትሎ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል።

ፎርቹን እንዳለው የቄራው ባለንብረቶች ጉዳዩን ለዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የማቅረብ እቅድ አላቸው። ቄራው በቀን 200 አህዮችን የመበለት አቀም ያለው ነበር። በኢትዮጵያዊያን ባህልዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች የአህያ እርድ በገሃድ እንዲከናወን ፈቃድ መሰጠቱ ውሎ አደሮ ችግር እንደሚያስነሳ በስፋት ዛጎልን ጨምሮ በርካታ ሚዲያዎች ተችተዋል። የፎርቹን ዘገባ እንዲህ ይነበባል።

Related stories   ዶክተር አብራሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳድር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ!

First Donkey Abattoir Shuts Down

Just three weeks after becoming operational, the Bishoftu City Administration has shut down the first donkey abattoir, Shandong Dong. Located 48Km away from Addis Abeba, the slaughterhouse has a capacity of slaughtering up to 200 donkeys a day.

The company is considering to take the case to international court, according to some sources who are close to the case.

Related stories   የኢትዮጵያ “ትንሣኤዋን እውነተኛ ልጆቿ እንጂ ጠላቶቿ ወዲያው አያዩትም” ተመስገን ትሩነህ

Before the abattoir was shut down, the plan of Shangdong was to ship the meat to Vietnam and to export the hide to China, where the hide is an essential ingredient to make medicine.

The company has slaughtered more than 300 donkeys so far, according to a source.

The commissioner of Ethiopian Investment Commission made it clear that such investments were not welcome.

Related stories   ህወሃትና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ

“Except those which registered before 2014, we don’t accept such investments anymore as they are against values and culture of the society,” he told Fortune three weeks ago.

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *