ከአየሁባይኔ ወገኔ

የዚህ የብሦትና የምሬት ፁሁፍ መነሻ መጋቢት 3/2017 በሱዳን ካርቱም የ UNHCR ቅርጫፍ መ/ቤት ፕሮቴክሽን ኦፊሠር የሆነው ሚስተር ሮን የተባለ በ2000 ዓ.ም ሥክሪኔንግ አድርገው የነበሩና ሥደተኝነታቸው የተረጋገጠላቸው ሥደተኞችን በመ/ቤቱ ሥብሠባ ጠርቶ ባነጋገረበት ወቅት ኢትዮጵያዊ ሥደተኞችን አስመልክቶ የተናገራቸውን ጉዳዮች መነሻ በማድረግ ነው። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] – ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተባበሩት መንግስታት የሥደተኞች ጉዳይ መቤት (UNHCR)

Related stories   የሰላም ጥሪ የጊዜ የሁኔታ እና የምክንያት አጥር የለውም! - የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ጥሪ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *