በሴኔጋል ዳካር የዴምባ ዲዮፕ ስታድየም ግድግዳ ፈርሷል፣ፓሊስ ደጋፊዎች ላይ የአስለቃሽ ጭስ ከለቀቀ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ ጉዳት አጋጥሟቸዋል።

via አሳዛኝ / በሴኔጋል በስታድየም ውስጥ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ — ኢትዮአዲስ ስፖርት

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *