“ኢህአዴግ በምርጫው 100% አሸናፊ ሆነ” ተብሎ ነበር።
“አብዱልፈታህ አልሲሲ 100% አሸናፊ ሆነ” ተብሎም ነበር። አሁን ደግሞ “ልዑል ሙሐመድ ቢን ሳልማን በወሰዳቸው እርምጃዎች 94 % ከሚሆነው ህዝብ ድጋፍ አግኝቷል” እየተባለ ነው። ይህንን የሰማው ፍልስጥኤማዊው አክቲቪስት ኢያድ ባግዳዲ “ለልዑል ሳልማን ያልተሰጠው 6% ድምጽ እርሱ ባሰራቸው 51 ባለስልጣናትና ቱጃሮች የተያዘ ነው” በማለት ቀልዷል።

የአምባገነኖች የፕሮፓጋንዳ ስልት ሁልጊዜ ተመሳሳይ ነው። ሁላቸውም “ዐይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ” ነው የሚሉት

አፈንዲ ሙተቂ/Afendi Muteki- 

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *