‹‹የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ቢኖሩ አንከሰስም ነበር›› አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ

በከፍተኛ የሙስና ተግባር ወንጀል ተከሰው ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፣ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ የእርስ በርስ የመከላከያ ምስክርነታቸውን ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሰሙ፡፡ አቶ መላኩ ፈንታ፣ አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስና የኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ከተማ ከበደ የእርስ በርስ መከላከያ ምስክርነታቸውን ያሰሙት፣ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በወንጀል መዝገብ ቁጥር 141352 ባቀረበው ክስ ላይ ፍርድ ቤት እንዲከላከሉ ብይን ከሰጠ በኋላ ነው፡፡ ሙሉውን ሊንኩን በመጫን ያንብቡ 

 ፒዲአኤፍ    አቶ መላኩ ፈንታና አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ የእርስ በርስ የመከላከያ ምስክረነታቸውን ሰጡ

ምንጭ ሪፖርተር አማርኛ 

Related stories   ዘሄግ - መቶ አለቃ እሸቱ እድሜልክ ተፈረዳባቸው!“እሸቱን ያየህ ተቀጣ!”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *