[በወንድወሰን ተክሉ-ጋዜጠኛ]
መነሻ-ወቅታዊው የኢህአዴግ ሁኔታ-
ኢህአዴግ ለሁለት በተከፈለበት በአሁኑ ሰዓት በሀገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊው ትግል እለት በእለት እየጠነከረ ሲቀጥል ይስተዋላል። ሁለቱም ሃይሎች እያደረጉት ያለውን የህልውና ትንቅንቅ ወሳኝ በሆነ ታሪካዊ ምእራፍ ላይ እንደደረሰ ማየት ቢቻልም በኢህአዴግ በኩል አስኳሉ በሆነው ህወሃት ድርጅታዊ ህልውናውን ለመታደግ ውስጠ ድርጅታዊ ትግሉን እያጧጧፈ ያለበት ወቅት እንደሆነ መረዳት ይቻላል።
በህዝባዊው ትግል ተጽእኖ ፈጣሪነት በኢህአዴግ ውስጥ የተለየ አጀንዳ ይዘው በቀረቡት ኦህዴድና ብአዴን በአንድ ጎራ በሌላ በኩል በህወሃት የበላይነት ላይ አንዳችም ጥያቄ የሌለው ደህዴህና ህወሃት በሌላ ጎራ ሆነው የህወሃትን የበላይነት ለማስቆምና ለማስቀጠል እያካሄዱት ባለው ድርጅታዊ ትግል ውጤት እየተካሄደ ባለው ሕዝባዊው ትግል ላይ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ተጽእኖ ስለሚያሳርፍ ሂደቱን በቅርበትና በጥልቀት ለማየት የምንገደደው። via ethiomedia

Related stories   እውነትን ለሥልጣን መናገር !! ሳማንታ ፖወር - ለኢትዮጵያ ዘር ፖለቲከኞች መከላከል አቁሚ!

opdo-and-andm-must-take-a-stand

 

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *