ዶ/ር አብይ የሚጠብቃቸዉ ዉሳኔ ከባድ መሆኑ አይቀርም ምክንያቱም በሁለት የማይታረቁ ፍላጎቶች ላይ አንዱን መርጠዉ መወሰን ስላለባቸዉ፡፡ እንደኛዉ እርሳቸዉን በፖለቲካ ሂወታቸዉ ኮትኩቶ ለዚህ ያበቃቸዉና አእላፍ የተሰዉለት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ዓላማና መስመር አለ…
በሌላ በኩል በዚህ ሁለት ዓመት ከተቀጣጠለዉ አመፅ ጋር ተዳብሎ የመጣ የጥንፈኞችና የዉጭም እጅ ያለበት እሳቸዉን ከድርጅታቸዉ በላይ አግዝፎ በማዉጣትና ከድርጅታቸዉ በመነጠል የራሱን ፍላጎት ለማሳካት ብሀዝቡ ላይ ያለዉን የተጠቃሚነትና ሌሎች ጥያቄዎች ሽፋን አድርጎ ከፍተኛ ተፅእኖ ለመፍጠርና ከመሰመር ለማስወጣት ሌት ተቀን እየተሰራ ነዉ፡፡ እንግዲህ ይህ ነዉ ዶ/ር አብይን ፈተና ዉስጥ የሚከታቸዉ፡፡ Aiga forum ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ዶር አብይን አምኖ እንደመረጣቸዉ እሳቸዉም ለድርጅቱ
Related stories ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሚመራ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ
Powered by Inline Related Posts
Read more on pdf