ሀገራችን በቀላሉ ወዯ ኹለንተናዊ ቀውስ/ሶች አልገባችምና በቀላሉ ትወጣለች ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው፡፡ ውሃ እያሳሳቀ እንዯሚወስዴ ሥርዓተ መንግሥትም ቀስ እያለ ነው ወዯ ኹለንተናዊ ቀውስ/ሶች የሚገባውና ብዘ መስዋዕትነት አስከፍሏልና ብዘ መስዋዕትነት ማስከፈሉ አይቀሬ ነው፡፡ pdf ሀገራችን ቀውስ ውስጥ Aiga forum
ዶ/ር አብይ የሚጠብቃቸዉ ዉሳኔ ከባድ መሆኑ አይቀርም ምክንያቱም በሁለት የማይታረቁ ፍላጎቶች ላይ አንዱን መርጠዉ መወሰን ስላለባቸዉ፡፡ እንደኛዉ እርሳቸዉን በፖለቲካ ሂወታቸዉ...