ጀግና በሰው ሀገርም ይከበራል!!

እውነት እና ፍትህ የትም አለም አለች አብራህ ትዞራለች።ስለ ፍትህ ስለ እውነት እና ህሊና ብዙዎች ብዙ ነገር አጠዋል።ለብዙ የመንፈስ እና የአካል ጉዳት ተዳርገዋል።ለዘመናት የማይሽሩት የህሊና እና የአካል ቁስል ተሸክመዋል።ከኢትዮጵያ ወጥተው ከአለም ከመሬታጫፍ ቻይና ጃፓን እስከ ቫንኮበር ከአርክቲክ እስከ አንታርክቲክ ድረስ ኢትዮጵያውያን በመከራ ተጠብሰዋል።

ያላሳለፉት የመከራ አይነት የለም።በዚህ ውስጥ በጉልህ ሀገራችን ካፈራቻቸው የነፃነት የፍትህ ታጋዮች መካከል ወንድማችን ገዛኀኝ ከልጅነት እስከ እውቀት የለፋ የተከበረ ወንድማችን ነው።ነብሱን ለሀገሩ ዛሬ ሳይሆን ድሮ በልጅነት ነው የሰጣት! ይህ ከታች የምትመለከቱት የገዛኸኝ ነብሮ የቀብር ስነ ስርአት ነው።

እዚህ በታች ሌላው አንድ የሀገራችን ቅጥረኛ ክብር ያጣ ሀገሩን እና ህዝቡን የከዳ ወታደር ለጌቶቹ ሲል ህዝብን የጨፈጨፈ ወታደር በሱማሌ በ 2015 ተገሎ ሲጎተት ነው።
እንዲህ አይነት ገዳዮች እሚገርመው በክብር እንኳን አይቀበሩም ይልቅስ የተቀበሩ መቃብሮችን ሳይቀር የሚጠብቁ አሽከሮች ዘመናዊ ባሮች ናቸው እና እግዜር በሄዱበትም ያዋርዳቸዋል።ስንቱን ገለዋል አስረዋል አሰድደዋል ለመከራ ዳርገዋል ከላይ የዘረዘርኩትን ግፍ እና መከራ አድርሰዋል እና በሰው ዘንድ ብቻ አይደለም በፈጣሪም የተዋረዱ ናቸው።በልተን ለሚቆርጠን ነገር ለሆድ ስንሰገበገበወ ስንቱን የሀገር ወርቅ ሃብት የሰው ልጅ በመከራ ያሳደገችውን ህዝብ አረገፉት😌

ክፋቱም ይቀጥላል
ጀግንነቱም ይቀጥላል
ጀግና በሰው ሀገርም ይከበራል!

ነብስ ይማር ወንድማችን! ፅናቱ አማረ 

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *