በዚሁ የኢትዮጵያና ኤርትራ የወዳጅነት መድረክ የሁለቱ አገሮች ዝምድና ምን ይሁን የሚለውን ጥያቄ ደጋግመን ጐብኝተነዋል፡፡በ2009 እና በ2010 በሳንሆዘ ከተማ እኔና ወንድሜ ፕሮፈሰር ዳንኤል ክንዴ የተሳተፍንባቸው ስብሰባዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ተካሂደዋል፤ ውጤታቸውም አመርቂ ነበር የሚል እምነት አለኝ፡፡ ሙሉውን ለማንበብ አስፈንጣሪውን ይጫኑ Tesfatsion-Medhanie-Washington-rconference-
Apr-2018 ተስፋጽዮን መድሃኔ ፕሮፈሰር ብረመን ዩኒቨርስቲ፣ ጀርመን