ንብረትነቱ የኒዩ ጊኒ አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን አኮብኩቦ ከተነሳ ከደቂቃዎች በኋላ በማይክሮኔዥያ ባሕር መውደቁ ተነገረ፡፡

አውሮፕላኑ በተነሳ በደቂቃዎች ልዩነት ብዙም ጥልቀት ከሌለው ባሕር ላይ ወድቋል፡፡ በውስጡ የነበሩት 37 መንገደኞችና 12 የበረራ ቡድኑ አባላትም የከፋ ጉዳት አልደረሰባቸውም ተብሏል፡፡

ለአውሮፕላኑ መውደቅ ምክንያቱ አልተገለጸም፡፡ ዝርዝር ምክንያቱን ለማዎቅ በነገው ዕለት ምርመራ እንደሚጀመርም ታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ ከማይክሮኔዥያዋ ፖህንፕይ ደሴት ወደ ፓፓኒው ጊኔ መዲና ሞረሰቢ እየበረረ ነበር፡፡

ምንጭ፡- ቢቢሲ – አብመድ

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *