መቼና ከማን የትግራይ ህዝብን ነጻ እንደሚያወጣ በግልጽ የማያስታውቀው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ህወሃት፣ ሃምሳ አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መምረጡን ይፋ አደረገ። ህወሃት ይፋ ካደረጋቸው አመራሮቹ ውስጥ አቶ ጌታቸው አሰፋ አሉበት። አቶ ጌታቸው አሰፋ ኮበለሉ፣ ተሰወሩ፣ ሱዳን ታዩ በሚል የተለያዩ ዘገባዎች በሰበር ዜና ሲሰራጭ ዛጎል ታማኝ ምንጮቹን ጠቅሶ አቶ ጌታቸው መቀሌ እንደሚገኙ መዘገቡ አይዘነጋም።

ግንባሩ ይፋ እንዳደረገው የሚከተሉት ተመርጠዋል።

1. ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል 
2. አቶ ጌታቸው ረዳ 
3. ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር 
4. አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ
5. ዶክተር አብረሃም ተከስተ
6. ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም
7. አቶ ረዳኢ ሃለፎም 
8. አቶ አማኑኤል አሰፋ
9. ዶክተር አትንኩት መዝገቡ
10. ወይዘሮ ኪሮስ ሀጎስ
11. ወይዘሮ ያለም ፀጋዬ
12. ወይዘሮ ሰብለ ካህሳይ
13. አቶ ጌታቸው አሰፋ
14. አቶ ዳንኤል አሰፋ
15. አቶ ኢሳያስ ታደሰ
16. ዶክተር አክሊሉ ሀይለሚካኤል
17. አቶ ዓለም ገብረዋህድ
18. አቶ ተክላይ ገብረመድህን
19. ዶክተር ኢያሱ አብረሃ
20. ዶክተር ረዳኢ በረኸ
21. ዶክተር ኪዳነማርያም በረኸ
22. አቶ ነጋ አሰፋ
23. አቶ ሺሻይ መረሳ
24. ዶክተር ገብረህይወት ገብረአግዚአብሄር 
25. አቶ አፅበሃ አረጋዊ
26. ዶክተር ኢንጂነር ሰለሞን ኪዳኔ
27. አቶ ሀዱሽ ዘነበ
28. አቶ ብርሃነ ገብረየሱስ
29. አቶ ይትባረክ አመሃ
30. ዶክተር ገብረመስቀል ካህሳይ
31. ዶክተር ፍሰሃ ሀይለፅዮን 
32. አቶ ርስኩ ዓረማው
33. ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ
34. ወይዘሮ ዘነበች ፍሰሃ
35. ወይዘሮ ፍሬወይኒ ገብረእግዚአብሄር 
36. አቶ ኢያሱ ተስፋይ
37. ወይዘሮ ለምለም ሃድጉ
38. ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት
39. አቶ ሀፍቱ ኪሮስ
40. አቶ በየነ መክሩ
41. አቶ ካልአዩ ገብረህይወት
42. አቶ ሩፋኤል ሽፋረ
43. ወይዘሮ ሊያ ካሳ
44. አቶ ተወልደ ገብረጻድቅ
45. ወ/ሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሄር
46. ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ
47. ዶክተር አማኑኤል ሃይለ 
48. ኢንጂነር አራኣያ ብርሃነ
49. ወ/ሮ አልማዝ ገብረፃድቅ
50. አቶ ሰለሞን ማዓሾ 
51. አቶ ተኪኡ ምትኩ
52. ወ/ሮ ገነት አረፈ
53. ወ/ሮ ብርክቲ ገብረመድህን
54. ዶ/ር ሃጎስ ጎደፋይ
55. አቶ ደሳለኝ ተፈራ

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *