የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባዔ ሃያ አራት የቀድሞው አመራሮች አሰናበተ። ድርጅቱ ጉባኤውን ሲከፈት ሊቀመንበሯ ባደረጉት የምክፈቻ ንግግር  ለውጥ እንደሚደረገና ፣ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት ለማስቀጠል አቋም የሚያዝብት ጉባኤ እንደሆነ አስታውቀው ነበር። በዚሁ መሰረት ለውጡን ማስቀጠል የሚችሉ አመራሮችን ለመሰየም በተያዘው አቋም መሰረት ነው ውሳኔው የተወሰነው።

ጎቤው  ሶስት ተርምና ከዚያ በላይ ያገለገሉ ማዕከላዊ ኮሚቴው ባወጣው የመተካካት መመሪያ መሰረት 24 ነባር አመራሮችን አሰናበቷል።  በዚሁ መሰረት

1- ኃይለማርያም ደሳለኝ
2- ሽፈራው ሽጉጤ
3- ሲራጅ ፈጌሳ
4- ተሾመ ቶጋ
5- ተክለወልድ አጥናፉ
6- ሳኒ ረዲ
7- ታገሰ ጫፎ
8- ሬድዋን ሁሴን
9- ሽፈራው ተክለ ማርያም
10- ደበበ አበራ
11- መኩሪያ ኃይሌ
12- አስፋው ዲንጋሞ
13- ካይዳኪ ገዛሃኝ
14- ተመስገን ጥላሁን
15- ወዶ አጦ
16- ያዕቆብ ያላ
17- ሰለሞን ተስፋዬ
18- ፀጋዬ ማሞ
19- ንጋቱ ዳንሳ
20- አድማሱ አንጎ
21- ኑረዲን ሀሰን
22- ሞሎካ ውብነህ
23- አቡቶ አሉቶ
24- ካሚል አህመድ

Share and Enjoy !

Shares
Related stories   መከላከያ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ “ጁንታውን” ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን አስታወቀ! በርካታ በቁጥጥር ስር ውለዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *