አንድ ትልቅ አመላካች ጉዳይ አለ። አሁን አሁን ባይጋነንም ጥያቄና መልሶች ቀልብ የሚስቡና የሚሞግቱ እየሆኑ ነው። ዶክተር ብርሃኑ ነጋን ያናገራቸው ጋዜጠኛ ጥሩ ጠይቋል። ጥሩ ጅምር ነው። ከዚህ በባሰ መጠንከርና መሟገት ያስፈልጋል። ተጠያቂው ሰው እስኪያልበው መጠየቅ አለበት። በዚህ ደረጃ ባይጋነንም ዶክተር ብርሃኑ እንደ ኢሳት አይነት የለመዱት ጥያቄ አልተጠየቁም።
[wpvideo voQYNqz4]