የትግራይ መስተዳድር ግጭቱን አስመልክቶ ባወጣዉ መግለጫ «አንዳድ» እና «ከፍተኛ» ያላቸዉን የአማራ መስተዳድር ባለሥልጣናትን ተጠያቂ አድርጓል።

በአማራ መስተዳድር በተለያዩ ከተሞች በሚኖሩ የተለያዩ ብሔረሰቦች ተወላጆች መካከል የሚደረገዉ ግጭት የትግራይ እና የአማራ መስተዳድሮች ባለሥልጣናትን በቀጥታም በተዘዋዋሪም ግን በቃላት እያጓሸመ ነዉ።በአማራ መስተዳድር መተማ ከተማ በሚኖሩ በአማራ እና በትግራይ ተወላጆች መካከል ሰሞኑን በተቀሰቀ ግጭት በርካታ ሕዝብ ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሏል።የትግራይ መስተዳድር ግጭቱን አስመልክቶ ባወጣዉ መግለጫ «አንዳድ» እና «ከፍተኛ» ያላቸዉን የአማራ መስተዳድር ባለሥልጣናትን ተጠያቂ አድርጓል።ለፍርድ እንዲቀርቡ አሳስቧልም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *