ወንጀለኞችን የማደንና የኢትዮጵያን መጻኢ እድል ለማጨለም የሚንቀሳቀሱትን ለህግ የማቅረቡ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ባስታወቁበት መግለጫቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ” ካንሰርን በጋራ እንከላከል” ሲሉ ለሚመሩት ሕዝብ ጥሪ አቅርበዋል። ሕዝብ አስተውሎ ማዳመጥና መሪውን መከተል፣ ብሎም ራሱን ከአፍራሽ ፕሮፓጋንዳና ለውጡን ሊያጨናግፍ ከሚችል ማናቸውን ድርጊት በንቃት ሊጠብቅ ይገባል። ጠጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መግለጫ ከታች ያንብቡ።

1 ab.png

Share and Enjoy !

Shares
Related stories   መከላከያ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ “ጁንታውን” ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን አስታወቀ! በርካታ በቁጥጥር ስር ውለዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *