የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለፓርቲያቸው የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ጥያቄያቸውን ተቀብሏል፡፡

የመልቀቂያቸውን ምክንያትም አዴፓ ለአማራ ክልል ምክር ቤት እያቀረበ ነው፡፡

ምክር ቤቱ መልቀቂያውን ተቀብሎ አዲስ ርዕሰ መስተዳድር እንደሚሰይም ይጠበቃል፡፡

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልልን ከታኅሳስ 2006ዓ.ም ጀምሮ በርዕሰ መስተዳድርነት መርተዋል፡፡

ዘጋቢ፡- ግርማ ተጫነ

Amhara media

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *