የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አምባቸው መኮንንን የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል።

ማዕከላዊ ኮሚቴው ትናንት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ምክትል ሊቀ መንበሩን እና አዳዲስ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚዎችን መርጧል።  በዚህ መሰረት

1.አቶ ደመቀ መኮንን የአዴፓ ሊቀመንበር

2.ዶ/ር አምባቸው መኮንን ምክትል ሊቀመንበር

3.አቶ ላቀ አያሌው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ( አዲስ)

4.አቶ መላኩ አለበል የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

Related stories   ሰበር ዜና – ትህነግ በዲፕሎማሲ ዘመቻ ቀውስ ገጠመው፤ “ በሃሰት መረጃ አሳፈራችሁን ” የቅርብ አጋሮቻቸው

5.አቶ ምግባሩ ከበደ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

6.አቶ ዮሀንስ ቧያለው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ( አዲስ)

7.ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

8.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

9.አቶ ብናልፍ አንዱአለም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

10.አቶ ተፈራ ደርበው የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

11.ዶክተር ይናገር ደሴ የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

12. አቶ ንጉሱ ጥላሁን የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

Related stories   Ethiopia’s transition misrepresented. Reply to Obang Metho

13. አቶ ፀጋ አራጌ የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሆነው መመረጣቸውን ከአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *