በአዲስ አበባ ከተማ ከሰኞ ጀምሮ ከፖሊስና ፖስታ ቤቶች ሞተር ብስክሌቶች ውጭ ሲንቀሳቀሱ የሚገኙ ሞተሮችን መሰብሰብ ሊጀመር ነው።

በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ በተቆጣጣሪ አካላት በኩል ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ቁጥጥሩን ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።

በከተማዋ በሞተር የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስቀረት ሲባል ከተፈቀደላቸው የሞተር ብስክሌቶች ውጭ ማንኛውም የሞተር እንቅስቃሴ ከሰኔ 30 ጀምሮ እንደሚከለከል መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡

Related stories   The Forces of Evil Arrayed Against Ethiopia ( (Part I of II)-By almariam

በልዩ ሁኔታ ተደራጀተው መመዝገብ ለሚፈልጉ አካላት አስተዳደሩ በሩ ክፍት ነው ያሉት ዶክተር ሰለሞን ዝርዝር ጉዳዮ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይፋ ይሆናል ብለዋል፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *