“አባ ቶርቤ የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ የከተማው ክንፍ ” ነው። ኦነግ ሸኔ “ሶንሳ” የሚባልም ሌላ ክንፍ አደራጅቷል። እነዚህ ክንፎች በከተማ ውስጥ ሰላማዊ ዜጎችን ሰማዊ ነዋሪ መስለው የሚረሽኑ ናቸው። እንደ ኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ኃላፊ አቶ ጅብሪል መሐመድ ገለጻ።

ዛሬ ” አባ ቶርቤ” በነቀምት ሁለት ፖሊሶች ላይ የግድያ ሙከራ ድርጓል። አንደኛው ፖሊስ ህይወቱ ወዲያው ሲያልፍ፣ ሌላኛው በጽኑ ቆስሎ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገለት ነው። ሃላፊው ለ ቢቢሲ እንዳሉት ግድያው በጫካ የሚንቀሳቀሰው የኦነግ ሸኔ የሽብር ተግባሩ ማሳያ ነው።

“እነዚህ ቡድኖች ጥቃት የሚያደርሱት በጠራራ ፀሐይ ከተማ መሃል ነው። ይህን መንግሥት መቆጣጠር ለምን ተሳነው?” በሚል ተጠይቀው “ከዚህ ቀደም በቁጥጥር ሥር የዋሉ አሉ። ለመግደለ ሲሄዱ የተገደሉም አሉ። ምንም አይነት የተለየ ስልጠናም ሆነ መሳሪያ የላቸውም። የሚጠቀሙት ሰልት ማህበረሰቡን በመምሰል፤ ድንገት ነው አደጋ የሚያደርሱት። ለማምለጥ በሚያመቻቸው ቦታ በድንጋት አደጋ አድርሰው ይሰወራሉ” ሲሉ አቶ ጅብሪል መልስ ሰጥተዋል

ከሳጅን ደበላ እና ሳጅን አዱኛ የግድያ ሙከራ ቀደም ሲል ይህ ቡድን ግንቦት 16/2012 ዓ.ም በተመሳሳይ መልኩ በነቀምቴ ከተማ በጠራራ ፀሐይ የኮሚኒቲ ፖሊስ አባል የሆነ ግለሰብ ጫማ እያስጠረገ ሳለ በጥይት ተመቶ መገደሉን የነቀምቴ ከተማ ጸጥታ እና አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሚስጋኑ ወቅጋሪ ለ ቢቢሲ ከሰጡት መግለጫ ለመረዳት ተችሏስል።

“የታጠቀ እና በድብቅ የሚንቀሳቀስ ኃይል በከተማው ውስጥ አለ። ይህ ኃይል በመንግሥት አመራሮች እና የጸጥታ ኃይል አባላት ላይ ማስፈራሪያ እና ዛቻ ሲያደርስና ጥቃት ሲፈጽም ቆይቷል” ሲሉ ክስተቱ የቆየ እንደሆነና ኢላማ ያደረገውም የመንግሥት አካላት ላይ መሆኑን ሃላፊው ጨምረው ጠቅሰዋል።

‘አባ ቶርቤ’ ወይም ባለሳምንት የተባለው ቡድን የተለያዩ የፌስቡክ ገጾችን በመጠቀም ጥቃት እፈጽምባቸዋለሁ የሚላቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር በገጹ ላይ እንደሚያሰፍር አቶ ሚስጋኑ ተናግረዋል።

Related stories   የትህነግ "ውሮ ወሸባዬ" - የመንግስት ሩጫ - የሃላኑ የኢትዮጵያን ቋንጃ የመበጠስ የእባብ አካሄድና ባንዳዎች!

“የሳጀን ደበላ ስምም ከዚህ በፊት በቡድኑ የፌስቡክ ገጽ ላይ ሰፍሮ ነበር። በዚህም ምክንያት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተነግሮት አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሲደረግ ነበር። ግን መቼ ይፈጸማል የሚለው ማወቅ ስለማይቻል አስቸጋሪ ነበር” ሲሉ የቡድኑን ድርጊት ለቢቢሲ ተናግረዋል።

“ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ግለሰቦች የፖሊስ አባላት እንደመሆናቸው የኅብረተሰቡን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ በኅብረተሰቡ ውስጥ እየተጓዙ ሳሉ ነው ይህ ችግር ያጋጠመው” ብለዋል።

በታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ ም ቪኦኤ እንዳቀረበው አባ ቶርቤ’ በሚባል መጠሪያ ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ ተደራጅቶ የሚንቀሳቀስና በክልሉ ባለሥልጣናት እና በፖሊስ ባልደረቦች ላይ ግድያ የሚፈፅምን ቡድን በቁጥጥር ሥር ማዋል መጀመሩን የኦሮሚያን ፖሊስ ኮሚሽን በድምጽ በመጥቀስ ዘግቦ ነበር።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል አለማየሁ እጅጉ የጠቀስው ሪፖርት ይህ ክንፍ አሥራ ሁለት የፖሊስ አባላት በተገደሉበትና ሰባ ሰባት በቆሰሉበት የወንጀል አድራጎት ውስጥ ተሳታፊ እንደነበር ተመልክቷል። የቡድኑ አባላት 29 ሲቪሎችን መግደላቸውንና አርባ የመንግሥት ታጣቂዎችን ማቁሰላቸውንም ዘገባው ጠቅሷል።

የአምነስቲ ሪፖርት በተጠቀሱት ሃይሎች አማካይነት ስለተፈጸሙ ሰፊ ግድያ ምንም ያለው ነገር አለመኖሩ ሰፊ መነጋገሪያ መሆኑ ያስነሳው በዚህና ይህን መስል ጉዳዮችን ጆሮ ዳባ በማለቱ መሆኑንን በርካቶች እየገለጹ ነው። ይህ የቆየ ዘገባ ያንብቡ

borkenaSeveral Oromia police members and civilians killed in East Wollega November 29,2018

Several members of Oromia police and civilians are killed in East Wollega zone and areas adjacent to Benishangul Regional State, Fana Broadcasting Corporate (FBC) reported today citing Oromia Regional State Communications Affairs Office.

Deressa Terefe, deputy head of the office, told FBC that the incident happened on Thursday in Arkumbe Keble of Limu district, East Wollega, and that several residents and members of the regional police are killed, without mentioning the exact figures of the victims. Deressa also said that property is damaged although the worth of it is not yet estimated.

Related stories   Egypt-Sudan alliance shifting in row with Ethiopia over Nile dam

The regional government communication office described the killings as “horrifying” and that it will disclose the exact figure of causalities to the public although it didn’t specify exact date or time for it.

Social media sources, on the other hand, say that as many as 15 policemen and dozens of civilians are killed in attack.

Bodies of the victims have been taken to Nekemte where people took to the street to demand government to stop killings and displacement of civilians. One person is killed in Nekemte in the ensuing demonstrations as protesters become agitated and emotional, Deressa told FBC.

The question as to who is behind the attacks and killings is not addressed explicitly. Forces who are against the region’s and the country’s peace and with interest in reversing the ongoing change in the country are the causes of the conflict, the region’s deputy head of communication bureau is cited as saying. And this is not the first time for the region to experience security crisis.

Hundreds of people were killed and thousands displaced a couple of months ago in the same region. Some social media activists allege that TPLF faction is working with the radical Oromo ethno-nationalist group, Oromo Liberation Front (OLF) – an organization that has reached agreement with Oromo Democratic Party (ODF) which is governing the region. There were even reports of clash between government forces and OLF fighters at the end of October 2018.

Related stories   ብርሃኑ ነጋ አቋማቸውን ቀየሩ፤ ኢዜማ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግል ሃብት ለተከራይ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ፤ የኢዜማ የ ” ፍትህ” ሩጫ

There have been also reported killings this week in Moyale, Southern Ethiopia, adjacent to Somali areas and in Chinanksen and Babile area in the South Eastern parts of Ethiopia as well.

Meanwhile, Oromo Democratic Party (ODP) central committee held an emergency meeting, apparently in the office of the prime minister, to discuss escalating security crisis in different parts of Oromia regional state of Ethiopia and related matters. And is has issued a stern statement.

The meeting assessed, according to FBC report, gains of the ongoing change in the country and security challenges in Oromia regional states.

The statement tend to link the existing security crisis, which is apparently a by-product of manufactured conflict, to what it called forces who had been misusing government power and embezzling resources. The forces are working relentlessly, added the statement, not only to create rift between government and people in the Oromia region but also to make the region a war zone.

And ODP central committee vowed to ensure peace and security in the region within a shortest possible time and that it will go after those who are responsible for all the atrocities.

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *