በዛሬው እለት ለ 5709 በተካሄደ መርመራ 247 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መተቃታቸውን እለታዊው የዶክተር ሊያ ሪፖርት አመለከተ። የሰባት ሰዎች ህየወት ሲያልፍ ቫይረሱ ከአንድ ዓመት ከመሮ ያሉ ዜጎችን ለክፏል። የጤና ሚኒስትሯ ሕዝብ የሚችለውን ሁሉ በማድረግ እንዲረባረብ የዘወትር ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

በዛሬው እለት የተመዘገቡትን 17 ተጠቂዎች ጨምሮ  451 ሰዎች በጥቅሉ እንዳገገሙ ታውቋል። እስካሁን ባለው ዳታ 2915 ሰዎች በቫይረሱ መጠቃታቸውም ተመልክቷል። የተጠቂዎች ቁጥር እጅጉኑ እያሻቀበ መሆኑን የተከታታይ ቀናት መረጃዎች ያሳያሉ።

Share and Enjoy !

Shares
Related stories   "... ያለን ብቸኛ መፍትሔ የኢትዮጵያን ሕዝብ አብሮነት መመለስ ነው" ዶ/ር ኢንጅነር ጥላሁን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *