የሞስኮ ጋማሊያ ኢንስቲቲዩት ይፋ እንዳደረገው ክትባቱ ከሩሲያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሙሉ እውቅና አግኝቷል። ይህንኑ ተከትሎ ፐሬዚዳንት ፑቲን በይፋ ለአርቲ የዜና መረብ “ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን አግኝታለች ” ሲሉ በይፋ አስታውቀዋል።

” እደግመዋለሁ” አሉ ፑቲን በመግለጫቸው ” እደግመዋለሁ ክትባቱ ሁሉንም አስፈላጊ ሙከራዎች አልፏል” ብለዋል። I would like to repeat that it has passed all the necessary tests,”

Related stories   ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሳይቲስት - ችግር የመፍታት አቅም እንዳለህ ከተሰማህ ፣ያንን ፍጥነት መቀነስ በእውነቱ መልካም አይደለም

የፕሬዘዳንት ፑቲን ሴት ልጅ ክትባቱን እንደወሰደችና ፈዋሽነቱም መረጋገጡ  የተነገረለት ክትባት ዓለም ባቃሰተችበትና ግራ በተጋባችበት ወቅት መገኘቱ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል። ዜናው በሚገርም ፍጥነት ዓለምን ከማዳረሱም በላይ የዓለም የጤና ድርጅት አስተያየት ደግሞ አጓጊ ሆኗል። ያም ሆኖ ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት በብዛት ማምረት እንደምትጀምር ፕሬዘዳንቱ አስታውቀዋል።

ዛሬ በዓለም ላይ 20,280,518 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል። የሟቾች ቁጥር  ከ739,761 እየሄደ ነው።

Related stories   ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሳይቲስት - ችግር የመፍታት አቅም እንዳለህ ከተሰማህ ፣ያንን ፍጥነት መቀነስ በእውነቱ መልካም አይደለም

ከባለታሪኩ አንደበት – የህወሃት ጉድ እንደወረደ ክፍል ሁለት፤ የክንፈ ገ/መድህን ግድያና ቤተመንግስት የተሰቀሉ

Scientists say a new ocean will form in Africa as the continent continues to split into two

የአቶ ሽመልስ ንግግር በብልጽግና ስራ አስፈሳሚ በጥለቀት እንዲገመገምና እርምት እንዲወሰድበት ከስምምነት ተደረሰ

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *