በመሆኑም በዚህ ሰበብ ሰውን እያወናበዱ በሐሰተኛ ወሬ የፍርድ ሂደቱን ለማዛባት የሚደረገው ጥረት በማንኛውም ሁኔታ ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ለሕ ገወጥ ጥሪዎች እና ቅስቀሳዎች ተባባሪ እንዳይሆንም ጥሪውን አቅርቧል።
ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን “12፣12፣12” በሚል ስም ለገ ነሐሴ 12 ቀን 2012 ዓ.ም የተጠራው ሰልፍ ሕገ ወጥ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ የነገው ሰልፍ እና የጥሪው ዓላማ ፀረ ሰላም በመሆኑ ህብረተሰቡ ለዚህ ሰልፍ ተባባሪ እንዳይሆንም መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በሌላ በኩል አቶ ጀዋር መሐመድ ታሟል፣ ችግር ደርሶበታል ተብሎ የሚወራው ሐሰተኛ መረጃ መሆኑን እና ግለሰቡ በተሟላ ጤንነት ላይ የሚገኝ መሆኑንም አስታውቋል።
በመሆኑም በዚህ ሰበብ ሰውን እያወናበዱ በሐሰተኛ ወሬ የፍርድ ሂደቱን ለማዛባት የሚደረገው ጥረት በማንኛውም ሁኔታ ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ለሕ ገወጥ ጥሪዎች እና ቅስቀሳዎች ተባባሪ እንዳይሆንም ጥሪውን አቅርቧል።
ህብረተሰቡ ሰላምና ፀጥታ በማስከበር ተግባር ላይ ከተሰማሩ የፀጥታ ኃይሎች ጎን ተሰልፎ ሰላሙን እንዲጠብቅ ጥሪ ማቅረቡንም ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Share and Enjoy !

Shares
Related stories   "ኢትዮጵያን የውስጥና የውጭ ጠላቶች ግንባር ፈጥረው ሊያጠፏት የተነሱበት ወቅት ላይ እንገኛለን፤ ሁሉም አንድ መሆን ይገባዋል – የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *