“Our true nationality is mankind.”H.G.

የአቶ ልደቱ አያሌው ዋስትና በጠቅላይ ፍርድ ቤት ታገደ

NtJDO

አቶ ልደቱ አያሌው ከትናንት በስቲያ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ100 ሺህ ብር ዋስትና ፈቃድ እንዲፈቱ የፈቀደ ቢሆኑም ፈቅዱ መታፈዱ ተሰማ። በዚሁ ሳቢያ አልተፈቱም።፡
የአዳማ ፍትህ ቢሮ አቃቤ ህግ ዋስትናው ላይ ይግባኝ በማለቱ  የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ሸዋ ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ነው ነው የዋስትናውን ፈቅድ ያገደው።  ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ያስቀርባል ሲል ዋስትናውን በማገድ መስከረም 19 በቀጠሯቸው እንዲቀርቡ አዟል፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡

Share and Enjoy !

0Shares
0
0Shares
0