ኢትዮ 12 ዜና – “ ሚስጢር ነበር” ይላል የኢትዮ 12 መረጃ አቀባይ። ሚስጥሩ በሚስጢር የተቆለፈ መሆኑንን የማያውቁ ሚስጢረኞች ሲል ተንደርድሮ ፓርላማ ይገባል። ፓርላማ ገብቶ ከትንታኔው ይቆነጥርና ማብራሪያውን አለት ያደርገዋል። በዚሁ ማብራሪያ “መብረቃዊ ጥቃት” ይልና፤ “ቁንጫ” ሲል ትዝብቱን ያክላል። “ ወታደራዊ እውቀት የሌላቸው፤ ዘመናዊ ጦርነት የማያውቁ” ብለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲናገሩ ላላመኑና ተራ ፉከራ ለመሰላቸው ትህነግ ተረት የሆነበትን ቁልፍ ጉዳይ ያብራራሉ።
Related stories   Speaking Truth to Power, Samantha: Stop Defending Ethiopia’s “Proud Boys”!
ትህነግ ወደ ጦርነት የሚገባበት ቀናት ሲቃረብ በመቀለ ያሉ የአየር ሃይል የጦር ጀት አብራሪዎች ፕላኔት ሆቴል ይጠራሉ “ የትም እንዳትሄዱ፣ በቅርቡ ትፈለላላችሁ …” የሚል መመሪያና አደራ ይነገራቸዋል። አብራሪዎቹና ሃላፊዎቹ በነገሩ ግራ ቢጋቡም የተባሉትን ተቀብለው ወደ ስፋራቸው ይመለሳሉ። የደብረዘይት አየር ሃይል ድግሱን ይወቅ አይወቅም ቢያውቅ ጥቅሙ ምን እንደሆነ … የገባውም ያልገባውም ሚስጢር ይዞ፣ ሚስጢር ላይ ተኝቶ፣ በሚስጢር … የፕላኔት ሆቴል ሚስጢር ድምር ዜሮ ብዜት እንዲህ ነው።
Related stories   “ፍትህ ለትግራይ! ሞት ለመከላከያ ሰራዊትና … በትግራይ ሕዝብ ስም ትህነግ የመዘዙ ምንጭ ላይሆን?
የትግራይ አየር ሃይል ጀቶችና ቀለባቸው ሙሉውን ጽሁፍ  ይህንን ሊንክ ወይም ማስፈንጠሪያ ተጭነው ያንብቡ  ኢትዮ 12 ዜና  

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *