May be an image of 1 person, beard, suit and outerwear
Belay Bayisa

ግብፅ “ኢትዮጵያ የግድቡን የውሃ መጠን በሳተላይት እንዳላይ ሆን ብላ አከባቢው በአርተፊሻል ደመና እንዲሸፈን አድርጋብኛለች” ብላ የመክሰሷ ነገርስ?

ባሻዬ – የዝናቡ ሲገርምህ ደመናውን ጨመረልህ?

በእርግጥ የህዳሴው ግድብ ከሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ባሻገር ለኛ ለኢትዮጵያውያን፦

ታሪክ ነው – የአሁኑ ትውልድ አሻራ

ዳግማዊ አድዋ ነው – መዘከርያ

የመደራደርያና ተፅዕኖ መፍጠሪያ አቅማችን ነው

የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካን ገፅታ የሚቀይር ስለመሆኑ

በቀጠናው ብሎም በዓለም ደረጃ ለምን ያወዛግባል ሲባል በጥቅሉ የሃይድሮ-ፓለቲካ ሲሆን በተለይ ደግሞ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ እንዲሁም የኢትዮጵያን እድገት ስለሚያፋጥነው ነው።

በራስ ጥሪት እና በራስ ጥረት የማደግ ምልክት እና መተማመኛ ነው

የመስኖ ልማትን ማስፋፊያ እና ምርታማነትን መጨመር የሚያስችል ነው።

ስራ አጥነት ለመቀነስ እና ስራ ፈጠራን ያበረታታል ብሎም ኢንቨስትመንትን ያበረታታል፤ ያጠናክራል።

ለአፍሪካ ብሎም ለጥቁር ህዝቦች የእድገት ተምሳሌት፣ ምልክትና ኩራት ጭምር ነው

አንድነታችንን የምናጠነክርበት የጋራ ሃብታችን እና ጠላትን መመከቻ ኒውክለር ትጥቃችን ጭምር ነው።

ከተፋሰሱ ሃገራት ጋር የሁለትዮሽ ትብብርን ያጠናክራል። በተለይ ግብፅና ሱዳንን በእጅጉ ይጠቅማል።

የውሃውን ፍሰት ማኔጅመንቱን የተመጠነ ያደርገዋል።

የአከባቢ ጥበቃ ስራን ያጠናክራልይህን እና ሌሎች ያልጠቀስኳቸውን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ስላለው የዓለም አይን ግድቡ ላይ ነው። ግብፅ ደግሞ የውስጥ ፓለቲካዋን ጭምር የምታስተነፍስበት መሳርያዋ ስለነበር እርሱም ሊቀርባት ነው። ማንኛው ጫና እና ፈተና ጥቅምን መሰረት ያደረገ ነው።በአጠቃላይ ገብፅ በብቸኝነት መጠቀምን እንጂ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማሰብ አትፈልግም። ላሚቷን ሳትቀልብ ወተት የምትፈልግ ደፋር ነች። በላይ ባይሳመጋቢት 20/2013 ዓ.ም


 • የአርተፊሻል ደመናው ነገርስ?

  ግብፅ “ኢትዮጵያ የግድቡን የውሃ መጠን በሳተላይት እንዳላይ ሆን ብላ አከባቢው በአርተፊሻል ደመና እንዲሸፈን አድርጋብኛለች” ብላ የመክሰሷ ነገርስ? ባሻዬ – የዝናቡ ሲገርምህ ደመናውን ጨመረልህ? በእርግጥ የህዳሴው ግድብ ከሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ባሻገር ለኛ ለኢትዮጵያውያን፦ ታሪክ ነው – የአሁኑ ትውልድ አሻራ ዳግማዊ አድዋ ነው – መዘከርያ የመደራደርያና ተፅዕኖ መፍጠሪያ አቅማችን ነው […]
 • የተበተነው የትህነግ ሰራዊት ወደ ወደ ተንቤንና አቢ አዲ ዳግም የመሰባሰብ እቅድ እንዳለው ተሰማ፤ የመከላከያ አባላት “ትንኮሳ ሰለቸን” ይላሉ

  የአገር መከላከያ ሰራዊት በውሰደው ጠንካራ የህግ ማስከበር እርምጃ ከተደመሰሰው ውጭ ተበትኖ ወደ ጫካ የሸሸው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ሰራዊት ሕዝብ ውስጥ ገብቶ ራሱን መልሶ እያደራጃና ቀን ሰላማዊ፣ ሲመሽ ታዋጊ በመሆን የትንኮሳ፣ ሲለውም የማጥቃት ሙከራ እንደሚያደርግ በስፍራው ካሉ የሰራዊቱ አባላት መካከል ለኢትዮ12 አመለከቱ። በኢትዮ 12 “አማራ እና ኦሮሞን በካራ […]
 • ኢትዮጵያ በተራራ የተከበበች መሆኗ ዳመና አዝናቢ ኬሚካልን ወደ አየር ለመልቀቅ ምቹ መሆኑ ተገለጸ

  ኢትዮጵያ በተራራ የተከበበች አገር መሆኗ ዳመና አዝናቢ ኬሚካልን ወደ አየር ለመልቀቅ የተሻለ ዕድል እና ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አመለከቱ። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ክንፈ ኃይለማርያም በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፣ ኢትዮጵያ የመልክአ ምድሯ መለያየት የሚታይባት፤ ተራራማ አካባቢዎች የሚበዙባት መሆኗ ዝናብ አምጪ ኬሚካሎችን ወደ ደመና […]
 • የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ

  ኮሚሽኑ በዛሬው እለት ከሁሉም ክልል፣ ከአዲስ አበባና ከድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ያካሄደ ሲሆን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ከማድረግ አንፃር እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለም በቪድዮ ኮንፈረንሱ ላይ ተገኝተው እስከ አሁን በተሰሩ ስራዎችና ባለው የምርጫ ሂደት ዙሪያ […]

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *