ምን እየሆነ ነው? ምን እየሆነ ነው? ምን እየተደረገ ነው ? ህግ የለም ? ስርዓት የለም? ወገን የለም? አንድ የሳዑዲ ዜጋ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ይደረጋል? አገራችንን የሚጋልቧት እነሱ፤ እህቶቻችንን በየጎዳናው እንደ እቃ የሚጎትቱት እነሱ፤ አይ ጊዜ? ወንጀል የሰራ እንኳ እንዲህ አይደረግም፤ ወይኔ እንዳለች አፍነው ወሰዷት ለምን? https://www.youtube.com/watch?v=eJjCSs0S_bc&feature=player_embedded ጊዜና ቀን ይፈርዳሉ። የዚህችንና የሌሎች እህቶቻችንን ስቃይ እያዩ ዝም የሚሉ ምንኛ የታወሩ ናቸው!! Share and Enjoy !Shares Related stories “ አንገት ቆረጣ ” የ - ሰለጠነው የ- እርስ በርስ መበላላት!Powered by Inline Related Posts 2012-07-10
Thank you for the follow, and for your kind comment.