ሁሉንም ወገን ይጠይቃሉ። ሁሉንም ወገኖች ያርቃሉ። ሰላማዊ እርቅ እንዲሰፍን ይማጸናሉ። አንደበታቸው ይስባል። ልቡናቸው የቀናዎችን ይመስላል። ከስድብና ከቀረርቶ የራቁ ናቸው። ብዙ ቁም ነገሮችን ይናገራሉ። [wpvideo IUiiR1Gf] Share and Enjoy !0Shares0 2016-10-24