መቐለ ከተማ ውስጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሞተር ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ስራውን ኣጠናቆ ውጤቱን ወደ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጿል። በአንድ ሽፍት በቀን 100 የሞተር ዓይነቶችን ያመርታል። ፋብሪካው የተለያዩ ሞተሮች የሚያመርት ሲሆን በዋናነት 3
ሦስት ደረጃዎች አሉት። ሃላፊ እንዳሉት ፋብሪካው በቅርቡ ምርቱን ለሃገር ውስጥ ብቻም ሳይሆን ለአፍሪካና መካከለኛ ሃገሮች ገበያ እንደሚያቀርብ ለአሜሪካ ድምፅ የትግራይ ዘጋቢ ግርማይ ገብሩአስረድተዋል።