2017-01-13

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ “አማራ ራሱን ችሎ መደራጀት አለብት” በሚል መነሻ አቋም በጀመረው ሙግትና ቀደም ሲል ባበረከተው ክታብ የተነሳ 90,741 ተክታዮች ያፈራው ኄኖክ የሺጥላ ከፌስ ቡክ መሰናበቱን በራሱ ገጽ ይፋ አደረገ። “ላልተወሰነ ጊዜ Good bye Facebook…” ወይም “ሰላም ሰንበቺ ፌስቡክ” ያለው ለስንብቱን ጊዜ ሳይገድብ ነው።
ኄኖክ ጥሩ ብዕረኛ መሆኑን የሚክዱ ባይኖሩም፣ ባነሳው ሙግት የሚወዱት የሚንሰፈሰፉለትን ያህል፣ የሚጥሉትም የዚያን ያህል ያመሩበት ነበር። መሃል ላይ ያሉ ሙግቱን ትቶ ያሰበውን ቢሰራ እንደሚሻል የጠቁሙ ነበር። አርበኞች ግንቦት 7፣ ኢሳት እና ከፕሮፌሰር ብርሃኑን በግል በመቃወም የከረረ መንግድ የተከተለው ኄኖክ ከፌስ ቡክ ለመሰናበቱ የሰጠው ምክንያት በአንድ አንቀጽ የተጠቃለለ ነው።
በድጋፍና በተቃውሞ እርስ በርስ የተጨፋጨፉም አሉ። ክርክሮቹ አንዳንድ ያለተገቡ አገላለጾች ባይካተቱባቸው አስደሳችነታቸው፣ ነጻ ሃሳብን የማስተጋባት ትርጉምን የሚያሳዩ በሆኑ ነበር። በፍቅር የዘምሩ፣ ያዘኑ፣ የተናደዱ፣ ተስፋ የሰነቁለት ያሉትን ያህል ያላመኑትና ስልታዊ አካሄድ የመሰላቸው በርካታ ናቸው። ደግሞ ወደ ፌስ ቡክ ድርሽ እንዳይል ያሳሰቡትም አሉ። የለምኑትም አሉ። ትግሉን ወደ ብሄር በመውሰድ ይጥላቻ ዘር መዝራቱን አንስተው የኮነኑ አሉ። ብቻ ብዙ አይነት አስተያየቶች ቀርበዋል። ዝግጅት ክፍላችን የተወሰኑትን ከላይ ወደታች ለአብነት ከጠቆመ በሁዋላ አስተያየቶቹን እንዳለ አትሞታል።
በአስተያየቶች መካከል ክርክሮችና ተኩስ አለ። ወደ ሄኖክ ገጽ በመሄድ እንደትመለክቱ ሊንኩን አስቀምጠናል። የፌስ ቡክ ወጎችን ስናቀርብ ይህ ሁለተኛችን ነው። ይቀጥላል።
ኄኖክ የሺጥላ አጭሯ መልዕት
ላልተወሰነ ጊዜ «Good bye Facebook…» ተስፋ ቆርጠን ሳይሆን በተስፋቢሶች ኩሸት ተሰላችተን!!! Good bye Facebook.ተሸንፈን ሳይሆን ፥ ተንሻፎ ከቆመ ጋ ስለ ለግላጋነት ማውራት ቢታክተን !!! Good bye Facebook••• የምንታገላቸው ልንፀልይላቸው የሚገባ ህሙማን መሆናቸውን ስለተረዳሁ ብቻ ሳይሆን ፥ የማየው ነገር ስለማይመጥነኝ! Good bye Facebook.••• ሀሳብን በሃሳብ መሞገት የሚችል ትውልድ እስቲመጣ፥ ሰው በሃሳቡ ሃሳቡ እንጂ ማንነቱ የማይዋረድበት ዘመን እስካይ፥ ከሰውነትህ የፖለቲካ ድርጅት አባልነትህ የሚበልጥባቸው ታጋዮች ረግፈው እስኪያልቁ••• እነ ዩሃንስ አድማሱን የበላ ህዝብ ፥ እነ ፀጋዬ ገብረ መድህንን ስልቅጥ አድቆ የዋጠ ማህበረሰብ ፥ እነ በዓሉ ግርማን ያነከተ ህዝብ ፥ እነ አቤ ጉበኛውን የጎረሰ ህዝብ ፥ እነ አስራት ወልደየሰን ከርትፎ የበላ ህዝብ ፥ ይህ እንጦሮጦስ ሆዱ ተላውሶ እውነት እስኪያስታውከው Good bye Facebook!
ኄኖክ የሺጥላ!!


ጊዚያዊ ስንብቱን የተመለከቱ ወዳጆቹና የሚጠሉት ሁለት መልክ ያለው አስተያየት እያወረዱለት ነው። ነጻ ተውልድ Netsa Tiwuld የሚባሉ “ይሄ ለእኔ ሽንፈት ነው። ስለማንነትህ፣ ስለእውነት የሚሰማህን መናገር እንጅ የሰውን መልስና አስተያየት እያየህ ተስፋ መቁረጥ ተገቢ ነው ብዬ እላምንም። ይሄ በጎንደር በረሃ ውስጥ ለአማራ ተጋድሎ ከሚከፍሉት መስዋዕትነት የአንተው ትንሹ ነው። ስለዚህ ብዙ አማራዎች አይናቸው ላይ ያለውን ግርዶሽ መግፈፍ እና ማንቃት ወደ ማንነታቸው መመለስ አንተ እና አንተ መሰሎች ሃላፊነት አለባችሁ። በጎንዬሽም ሆነ ከፊት ለፊትህ የሚመጣብህን የውሻ ጩኽት ሳይሆን በአማራ ከተማዎች ውስጥ መናገር እዬቻለ ሳይናገር የሚጨፈጨፈው የሚታሰረውና የሚሰቃዬውን የወገናችን ሰቆቃ ድምፅ ልትሆነው ግድ ሊልህ ይገባል። አይንህ እስኪጨፈን እጆችህ እስኪንቀጠቀጡ ልትፅፍ፣ ልትናገር፣ ልታስተምር፣ ልትገስፅ ይገባል”
ዳንኤል ሰብሲበ Daniel Sebsib
የተባሉ “ጥሩ ውሳኔ ነው። ታጋይ ሄኖክ እኛም ድሮ አድናቂዎችህ የነበርነርን ይሄ እንደሚመጣ ገምተን ነበር። ምክንያቱም በዚህ ሰዓት ብዙ እየተጠበቅህ፣ አንተ ግን ትግሉን ወደ ማይሆን አቅጣጫ በመቀየር ውሃ ቸለስክበት። እንድትመለስ ብዙ ህዝብ በማክበር መክሮሀል። አልሰማ በማለትህ በውርደት ትራኩን ለመልቀቅ ተገደሀል። መልካም የጽሞና ጊዜ ይሁንልህ። በመጨረሻው መልዕክትህ ግን ህዝብን የተሳደብክበት መንገድና ራስህን ከጠቀስካቸው ታላላቅ ሰዎች ጋር ማወዳደርህ ሊያሳፍርህ ይገባል። ወደ ፊት ሰው ሆነህ እንደምናገኝህ ተስፍ አለን” ሲሉ የሰላ ትችት ለመሰንዘር ቀዳሚ ሆነዋል። ሲሉ

አሚን አዎቲን Amin Awotin
” አደራ የምልህ ነገር አለኝ። ከሰማህኝ ይህን የአማራ የሚመስል ገፀባህሪህን ቀይር። ከቻልክ ለነፃዋ ኢትዮጵያ የሚጠቅም፣ ለህዝቦቿ ከራሱ ጥቅምና ከግል ጥላቻ ወይም ቂም፣ ካልሆነም አድርባይነት፣ የፀዳ ሄኖክ ሁን። አማራንጨምሮ ለመላው ኢትዮጵያ የሚጠቅም አላማ ያለው ሰው ሁን። ላንተ ገቢ ባስገኘልህ መንገድ ሁሉ ሌሎችን ይዘህ ለመጓዝ አታስብ። ህዝብ ከጥቅምህ ይብለጥብህ። አቋምህ እውነት ከሆነና ፌስቡክን ከተሰናበትክ ጥሩ አድርገሀል ቸርይግጠምህ ።ግን በሌላ አካውንት መጥተህ ከምታለፋን በዚሁ ይሻለን ነበር። አውቀንሀልና ለመጠንቀቅም ከጥፋትህ ማለቴ ነው። ሠላምና ጤና ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ዘላለም እንዲኖሩ ተመኘሁ ቻዎ”
አልፎ አይቸው ዘመኑ Alfo Aychew Zemenu
” አይዞህ ወንድሜ። አንተ አቅም እንዳለህ ወያኔ በሚዲያ ሲያስወራልህ ፤ ግ0 ሢያስጨበጭብልህ የዛሬን አያርገውና ፤ የአማራ ህዝብ ከዚያ እስከዚህ ድረስ ወደ ፊትም የሚያደንቅህ፣ የሚያጨበጭብልህ፣ እንቁ የአማራ ጀግና ደፋር እውነት ሠባኪ ልጃችን ነህ። ሔኒ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ሄኒ በጣም ነው የምወድህ፣ የማደንቅህ!! እውነት ልንገርሕ fb ያላንተ ድምቀት የለውም። ያሥጠላል!! ይሄ ስላንተ መቅረት ከበሮ የሚደልቀው ሁሉ አንድ ሥንኝ መፃፍ የሚጨንቀው ነው !!! ግን fb ላይ ባትገባም ተጽኖ ፈጣሪ ስለሆንክ አማራን እንዳትረሳ!!! አጭበርባሪ ግንቦት ሰባትን ከአማራ ህዝብ ስለነጠልክ በጣም ነው የማመሰግንህ። ምክንያቱም ከ97 ጀምሮ እስካሁን ድረስ በግ7 ውሸት ፖለቲካ ወንድሞቻችን አልቀዋል ደማቸውን አፍሠዋል ግን ጠብ የሚል ነገር የለም!! አንተ ግን አንተ ነህ ስራህን ሠርተሃል ፣ ከአገር ተጠያቂነት ድርሻህን ወስደሃል ፤
ታሬ ዘኢትዮጵያ Tare ZeEthiopia
“ለሀገርህ እንደምታስብ ገና አሁን አረጋገጥክ፤ እናመሰግናለን። የእኛ በአሉ ግርማ፣ የእኛ ሎሬት ፀጋዬ፣ ወገኛ፣ አሁን መልሰህ በጓደኞቼ ምክር ተመለስኩ ትለናለህ። አክሮባት መስራት ስለምትወድ ወይንም በሌላ አካውንት የዘረኝነት መርዝህ መርጨትህ አይቀርም “-
Daniel Tilahun
Endeeee!!!!! #Henoke???? 40 million Amhara eko kagonh new. lemn #lebandoch tichenekaleh????? yihe eko #shinfet new. lemn ka jimiru tishenefaleh????? ante eko sile ewnet new yekomkew. #ereBefetari #Henoke!!! minew yesintun #Amhara moral akoseskew????
Embibel Ethiopia
Embibel Ethiopia Please tell us your New Facebook Name. Inbox .
Daniel Sebsib
ጥሩ ውሳኔ ነው ታጋይ ሄኖክ እኛም ድሮ አድናቂዎችህ የነበርነርን ይሄ እንደሚመጣ ገምተን ነበር ምክንያቱም በዚህ ሰዐት ብዙ እየተጠበቅህ አንተ ግን ትግሉን ወደ ማይሆን አቅጣጫ በመቀየር ውሀ ቸለስክበት እነድትመለስ ብዙ ህዝብ በማክበር መክሮሀል አልሰማ ማለትህ በውርደት ትራኩን ለመልቀቅ ተገደሀል መልካም የጽሞና ጊዜ ይሁንልህ በመጨረሻው መልዕክትህ ግን ህዝብን የተሳደብክበት መንገድና ራስህን ከተቀስካቸው ታላላቅ ሰወች ጋር ማወዳደርህ ሊያሳፍርህ ይገባል ወደ ፊት ሰው ሆነህ እንደምናገኝህ ተስፍ አለን

ህዝብ ያሸንፋል
ምናለ በሉኝ ሄኖክን እንድ ቀን “የዲያስፎራ ፓለቲካ ትክክል አይደለም።አገራችንን ለማጥፋት እንደሆነ እየገባኝ መጣሁ ስለዚህ ህዝቡንና መንግስትን ይቅርታ ጠይቄያለሁ “ይለናል።አዲስ አበባም በEBCመግለጫ የሰጣል።እና እንድቀን ሰለሞን ተካ ሆኖ እናገኘዋለን።he is spy of TPLF.ይህ ቃሌ ለታሪክ ይመዝገብልኝ።አንድ ቀን ሄኖክ አዲስ አበባ እናገኘዋለን።
Fekade Desalegn
Henoke Yeshetlla በዚህ በሶሻል ሚድያ ላይ ከማዎቃችው ላቅ ያለ የስነ ፅሁፍ ችሎታ ከላቸው እና በሰላ በእራቸው ወያኔን ቀን ማታ እረፍት ከነሱት ትንታግ ወጣቶች አንዱ መሆንህን ማንም ይመሰክራል። ሆኖም ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ምን እንደነካህ ባላውቅም የትግል ስልትህ የጎንዮሽ ሆነ እና ግራጋባኸኝ::
Netsa Tiwuld
Netsa Tiwuld ይሄ ለእኔ ሽንፈት ነው። ስለማንነትህ ስለእውነት የሚሰማህን መናገር እንጅ የሰውን መልስና አስተያዬት እያየህ ተስፋ መቁረጥ ተገቢ ነው ብዬ እላምንም። ይሄ በጎንደር በረሃ ውስጥ ለአማራ ተጋድሎ ከሚከፍሉት መስዋዕትነት የአንተው ትንሹ ነው። ስለዚህ ብዙ አማራዎች አይናቸው ላይ ያለውን ግርዶሽ መግፈፍ እና ማንቃት ወደ ማንነታቸው መመለስ የአንተ እና የአንተ መሰሎቹ ሃላፊነት አለባችሁ። በጎንዬሽም ሆነ ከፊት ለፊትህ የሚመጣብህን የውሻ ጩኽት ሳይሆን በአማራ ከተማዎች ውስጥ መናገር እዬቻለ ሳይናገር የሚጨፈጨፈው የሚታሰረውና የሚሰቃዬውን የወገናችን ሰቆቃ ድምፅ ልትሆነው ግድ ሊልህ ይገባል። አይንህ እስኪጨፈን እጆችህ እስኪንቀጠቀጡ ልትፅፍ ልትነግር ልታስተምር ልትገስፅ ይገባል።
ልጅ ማሂር
ምነው ሄኒ ወያኔ አዲስ ያስለጠነቻቸው የፌስ ቡክ አርበኞችን ወደ ስራ ባሰማራቻቸው ማግስት ሚሰጥክን ጥቅማ ጥቅም ቀነሱት እንዴ ለነገሩ ተሰድበክ ሆድክን ከምትሞላ ሙቅክን ቀቅለ ብትሞላ ይሻልሀል እና ሄኒ ምልልክ ፈልጌ መሰለክ አሪፍ ውሳኔ ነው
ኑሮ እና ፍቅር
አዝነናል የሀገሬ የሴራ ፖለቲካ መቋጠሪያው ውሉ የት ነው ያለው በማንስ እጅ ነው በውሸታሞች እና አስመሳዮች ሂኒ ሀቀኝነት እና አማራነት ለዘለዓለም ይኖራሉ አሜን

Related stories   ብርሃኑ ነጋ አቋማቸውን ቀየሩ፤ ኢዜማ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግል ሃብት ለተከራይ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ፤ የኢዜማ የ ” ፍትህ” ሩጫ

መንገሻ ጀምበሬ አርበኛ
አርበኛ የነፃነት መንገዱ ጠመዝማዛ ነው ባንዳ አማራወች ትግሉን ውሀ እየቸለሱበት ነው ዛሬ ሚላየን የአማራ ወጣቶች ለነፃነት ተነስተዋል ሄኖክ እናመሰግናለን እንደምትመለስ ተስፋ አለን

Desalegn Kassa
Sometimes you might have felt alone when your enemies attacked you from every direction! You might have felt abandoned by your friends! You might have thought truth doesn’t matter anymore! My brother, you were not alone! Your friends, the true Amaras w…See More
Wubit Ethiopia
Wubit Ethiopia እንዳትመለስ 👋🏻👋🏻የወሬ ስልቻ
Amin Awotin
አደራ የምልህ ነገር አለኝ ከሰማህኝ ይህን የአማራ የሚመስል ገፀባህሪህን ቀይር ከቻልክ ለነፃዋ ኢትዮጵያ የሚጠቅም ለህዝቦቿ ከራሱ ጥቅም ና በግልጥላቻ ወይቂም ካልሆነም አድርባይነት የፀዳ ሄኖክ ሁን ፡አማራንጨምሮ ለመላው ኢትዮጵያ የሚጠቅም አላማ ያለውሰው ሁን ፡ላንተገቢ ባስገኘልህ መንገድሁሉ ሌሎችን ይዘህለመጓዝ አታስብ ፡ህዝብ ከጥቅምህ ይብለጥብህ ፡አቋምህ እውነት ከሆነና ፌስቡክን ከተሰናበትክ ጥሩአርገሀል ቸርይግጠምህ ።ግንበሌላ አካውንት መጥተህ ከምታለፋን በዚሁ ይሻለንነበር አውቀንሀልና ለመጠንቀቅምከጥፋትህ ማለቴነው ፡ሠላምናጤና ካንተናከቤተሰብህ ጋር ዘላለም እንዲኖሩ ተመኘሁ ቻዎ
Tigist Kassahun
ሄኖክ ወንድማችን ከግዲህ ትግላችን ወደፊት እንጅ ወደኋላየለም አዎ በአሁኑ ጊዜ ከእዉነቱ ዉሸቱ የበዛበት ለስምና ለድርጀት እንጅ ለህዝብ መቆም ከባድ የሆነበት ስአት ነዉ ግን ይሂን ተፈርቶ መተዉ የለብንም ምክንያቱም በዉጭ የለዉን ህዝብ አደለም ማየት ያለብን በአገራችን ድሃ ገበሬ ወገኖቻችነ ከድህነቱ አልፎ በቀየዉ መኖር ያልቻለዉን ወገናችን ነዉ ማሰብ ያለብን የመጣዉን ትችት ስድብ ቦታ መስጠት የለብንም ጠንካራ ና ወደፊት እንድነገፋ የሚያደርገን ሃሰባችን ትኩረታችን ወደ አገርቤት ስናደርግ ነዉ መሳለችት ማቆም ማለት ለጠላት እጅ ሰጠህ ማለት ነዉ ህዝብህን አንቃ ብዙ ወገኖችህ ከጎንህ ናቸዉ
Alfo Aychew Zemenu
አይዞህ ወንድሜ አንተ አቅም እንዳለህ ወያኔ በሚዲያ ሲያስወራልህ ፤ ግ0 ሢያስጨበጭብልህ የዛሬን አያርገውና ፤ የአማራ ህዝብ ከዚያ እስከ ዚህ ድረስ ወደ ፊትም የሚያደንቅህ የሚያጨበጭብልህ እንቁ የአማራ ጀግና ደፋር እውነት ሠባኪ ልጃችን ነህ ሔኒ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ሄኔ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ!! እውነት ልንገርሕ fb ያላንተ ድምቀ…See More
Frew Abebe
You barked for woyane !! Such problems happened on coz you disrespect others !! With out any tangible reason you attacked your fellow brothers !! You assigned your self at the top of the ladder as boss , knowledgeable ,leader , flawless , writer , on…See More

Sisay Tefera
Mission accomplished? it was clear from the start. You have collected enough amount of money. Pls pay a part of it for a college to educate yourself and a part of it for a mental treatment clinic. don’t come back unless you are completely cured.

Tilahun Techane
Born to win ! What’s wrong with you?what about the secrets which you promise to reveal in the near future?” Gone with the wind”? You are a brilliant , genius, bright minded , smart and intellectual but poor person who is full of hate .I think this is the correct decision. And please just care about your sweet daughter. Peace!

ፊልድ ማርሻል፦ ፊልድ
you can’t bring an evidence for your baseless accusations. I CHALLANGED YOU ONCE AND YOU NEVER SHOWS BACK TO YOUR OWN POST.
Henock ,you are the one who NEEDS to pray for.
Don’t talk about anything if you don”t have credible evidence Please!….See More
Solo Gacha Kche
If for short periods of time that is ok. We have been fought two sides enemies of Amhara the internal the Amharan farmers kefagn took place.on the other side with one like gim zero’s diper collectives struggling by your pen. Any ways don’t stay longer you have to accompish your mission .Keep going our hero you did a good job.

Tare ZeEthiopia
ለሀገርህ እንደምታስብ ገና አሁን አረጋገጥክ፡ እናመሰግናለን የእኛ በአሉ ግርማ፡ የእኛ ሎሬት ፀጋዬ¡ ወገኛ! አሁን መልሰህ በጓደኞቼ ምክር ተመለስኩ ትለናለህ አክሮባት መስራት ስለምትወድ ወይንም በሌላ አካውንት የዘረኝነት መርዝህ መርጨትህ አይቀርም!
Mohammed Yimer Abegaz
ሄኒሻ ቃልህን አክብር ድርሽ እንዳትል!አንተም እኛም እስኪ ትንሽ እንረፍ

Save Gonder
Please Never give up ! You have become an influencial person in Ethiopian politics. that’s why you are being criticized,however don’t make your enemies to be happy !
Solomon Amare Zewolde
Good riddance! You have been a force of division and hate! Racism and hate isolate and that’s what is happening to you now. Get some help before you take your own worthless life

Kahsay Teklezgi
first of all think ur self and be rational ok u doesn’t pray for Ethiopian people but the reverse and successful the praying of the most people because u give up on all things u understand the people haven’t respect for u , haven’t believe for u …….I am gland by this post ok..,!!!!

Dagimawi Belay
Henok I never expect you get defeated by haters but today you surrender yourself for them. Please do not stop your struggle for the oppressed ones. We love you much!

Selam Kibruu
Uffffff! ተመስገን ! ድሮም ለአቅመ-fb አልደረስክም ነበር አንተ በጥራቃ!
Kiv Hag
I understand you brother ” and I follow you for several times you give us a lot of political issue for until you decide to live this social media network ” I wanna give you some advice on my perspective view you have a good side of politics views and …See More
Like· Reply · 2 · 11 hrs
Ethiopian Land
No way you can’t say god buy your the kind of people this young generation need they need to know it ok to ask it is ok to disagree that makes you smart intelligent please don’t give up we need to change the Culture those people they think if you ask h…See More
Demelash Wondimih
Henok! You have been a very strong voice for Amhara people and the anti-Amhara group started the smear campaign to silence you. Please never let them win by giving them what they wanted. You have to continue the good job. when they start the smear campaign you have us to fight back and we will eventually silence them.

Related stories   Egypt-Sudan alliance shifting in row with Ethiopia over Nile dam

Abrham Tesfa
Henoke Yeshetlla why you are leaving us man? I thought u were bigger than these G7 welfare politicians, I know u might not think you have your supporters looking at these G7 trolls who have one and one thing that is silencing Amara voices, anyways we thank you for your service and being a voice for the voiceless Amharas, please continue to be a voice

Zewdu Tekle
ተመስገን!!አጉል መንጠራራት አሁን ላለው ጊዜ የማትመጥን መሆንህን አውቀህ እጥፍ ማለትህ ጥሩ ነው በጣም ያዘንኩት ከነ ፀጋዬ እና በዓሉ ጋር እራስህን ማነፃፀርህ!
Ab B. Bez
“…የታል ሔኖክ…?” ያሉ ለታ እንዳያጡህ ሰጋሁ ያው እኛ ዋጋን የምናሰላው የነበረንን ነገር ስናጣ አይደል…??!! አሪፍ ነው…ቸር ሰንብት።
Shefek Saed
ይህንን በዚህ ግዜ ካንተ አልጠብቅም የያዝከውን አላማ ለሃገርህ ለህዝብህ ለባንዴራህ ብለህ እስከ ሂወት ፍጻሜክ ዳር ታደርሰዋለክ የሚል የጸና እምነት ነበረኝ ስለዚህ ውድ ሄኖክ እባክህ ቆም ብለክ እሰብ ተልካሻወችን ወደ ጒን ተህ ምርጦችን ይዘህ መጓዝ ይቻላል ሰወች በሂደት እራሳቸውን ጠይቀው ይስተካከላሉ ደግሞ ለፊስቡክ ድባብ ነህ ስለዚህ እባክህ ተመለስ??????????????????
Like · Reply · 7 · 15 hrs
3 Replies
Joshua Geb
Joshua Geb Henoke Yeshetlla, what ever the decision you have made i wish you good luck.Since your absent would be a limited time, woyane and gimo fungas relax.
Like · Reply · 1 · 16 hrs
Gezahagn Yimam
Gezahagn Yimam You can’t stop writing and criticizing due to the influence of propaganda and hate but you can change the strategy to help the readers struggle with the real enemy.. you have got a strong weapon such as the truth…!
Weak up and stay tune..!
Like · Reply · 11 hrs · Edited
Mame Ethiopiawi
Mame Ethiopiawi እልልልል የውሽት እና የቅናት መጨረሻው ሽሽት ነው!!
Like · Reply · 17 · 16 hrs
Elshaddai Amanuel
Elshaddai Amanuel It is unbelievable.The truth will be seen one day in the near future.If you are devoting much of your time to the truth and or to the innocent Ethiopian people who are suffering from the arbitrary regime,your heartfelt commitments,efforts or concern will winess in the air,who you are,either you are working for the people or not. Therefore,don’t give up.እዉነትና፡ ንጋት፡ እያደር፡ይጠራል፡ እንዲሉ!!!
Like · Reply · 9 hrs · Edited
Kassa Kebede
Kassa Kebede ግን ሰንት ክፍታአፍ ነው እዚህ ሰፈር የሞላው አረ በፈጠራቹሁ ህሌናቹሁን አሰሩት. ምድረ ደንቀራ ሁሉ ሰውን ከመዘርጠጥ ያለፈ ምን ቁምነገር ሰርታቹሁ ነው ግን እናተ ሄኖክ ላይ የምትረማመዱት ወረኛ ሁሉ..
Like · Reply · 6 · 15 hrs
3 Replies
Tefera Gode
Tefera Gode ሰውየው ከጎረቤቱ ተጣልቶ ይበሳጭና እንዲያው ላንተ ብዬ ይህንን አገር ለቅቄልህ እሄድልሃለሁ አንተን የማላይበት ይለዋል አይ ወዳጄ አታረገውም እንጂ በቅሎዬን ጭኜ እሸኝሃለሁ አለው ይባላል አንተም ወዲያ ሂድልን ድል ያለ ድግስ ደግሰን እንሸኝሃለን ድራሽህ ይጥፋ ብለህ ብለህ ደሞ ትውልዱን መዛለፍ ጀመርክ ነአልዲነክ ማፈሪያ
Like · Reply · 4 · 16 hrs
Ashenafy Abyot Yibeltal
Ashenafy Abyot Yibeltal I am distorted by the time I have seen such fragile pice from you. We never can live without you! Don’t give Up for the trushes and stay with your dignity until the last pice of time. We proud of you brother!
Like · Reply · 5 hrs
Wolde Zelalem
Wolde Zelalem Just 3days ago under the article “ኢስያስ አፈወርቂ ባጋጣሚ ወይስ በእቅድ” he wrote ” መፃፍ አናቆምም ! ህዝባችንን ከጥፋት ለመታደግ ተኝተን አናድርም ! አማራ ተነስ ! ኄኖክ የሺጥላ”
Like · Reply · 9 hrs
2 Replies · 5 hrs
Sew Besew
Sew Besew I hope u gonna change your mind. If not please try clarify more. Because the goal of the fight and the straggler way beyond few weyanes and Brhanu Nega tags. But no matter what you u did wonderful job.
Like · Reply · 9 hrs
Gebrye Gondere
Gebrye Gondere የራሥህ ጉዳይ! ትክክለኛ የአማራ ልጅ፣ የአማራ ተቆርቋሪ፣ ለሆዱ ያላደረ ልክ እንደነ.. ልድቱ ማለቴ አይደለም፤ መሥሎቹ ና ሆዳሞች፤ አንደበተ ርተእ፣ charismatic leader… ከጊዮን ምድር እንዲፈልቅልን እንጸልያለን።
Like · Reply · 9 hrs · Edited
5 Replies · 9 hrs
Kebena Zena
Kebena Zena ውይ ትልቁ ዳቦ …ያ ሁሉ ፉከራ ሽለላ የፌስቡክ ትግል ትርፉ ድካም ነውና በግዜ ሸብረክ ነው። እኛም ብለን ነበር ሄንዬ አፍህን አታቆሽሽ… ብለን መክረን ነበር ሰሚ ጠፏ።ምከረው ምከረው እምቢ ካለ …..
Like · Reply · 3 · 12 hrs
Solomon Mergiaw
Solomon Mergiaw አንተ ለሚሊዮኖች አይን እና ልብ ነህ ከአቅም በላይ ለህዝብሕ ሠርተሀል እንወድሀለን እናከብርሀለን አንረሳሕም አንተ የአማራ ሕዝብ ባለውለታ ነሕ ቸር ይግጠምህ
Like · Reply · 3 · 12 hrs
Yoseph Demissie
Yoseph Demissie ወያኔ ክፍያው አቋረጠ እንዴ
Like · Reply · 11 · 16 hrs
Abeje Belew
Abeje Belew ላልተወሰነ ጊዜ ማለት ለመጨረሻ ጊዜ ማለት ስላልሆነ ተመልሰህ አምራዊ ግዴታህን እንደምትወጣ አምናለሁ ብዙ ደባዎችን እና ሸፍጦችን በማጋለጥ አማራው እንዲነቃ ያደረግህ ጀግና ብትሆንም ግዳጅህን እንዳልጨረስክ ግን መዘንጋት የለብህም።
Like · Reply · 2 · 11 hrs
Hani Salsawit Teddo
Hani Salsawit Teddo Good bye Henoke Yeshetlla😃ጎበዝ 👏🖐 ጫካ የገቡትም በቅርቡ እንዳንተዉ ጉድ ባሉ እንደሚያሰኙን አልጠራጠርም:good bye 😃
Like · Reply · 2 · 16 hrs
3 Replies
ኤፍሬም ጌታሁን
ኤፍሬም ጌታሁን ሄኒ ርቀህ አትሂድብን አንተ የሌለህበት ፌስቡክ ስኳር ድንች ነው። አንተ ከነ ዩሃንስ አድማሱ፣ ከነ ፀጋዬ ገብረ መድህን፣ ከነ በዓሉ ግርማ ፣ ከነ አቤ ጉበኛው እና አስራት ወልደየስ ጋር ሳይሆን ብቻህን እሮጠህ የምታሸንፍ ደፋር ጡረተኛ(ይቅርታጦረኛ ለማለት ፈልጌ ነው) ነህ። እናም ሄኒ አቲሂድብኝ የኔ አንደኛ የሚለውን ዘፈን ተጋበዝልኝ።
Like · Reply · 2 · 15 hrs
50 of 508
View more comments

Henoke Yeshetlla
Yesterday at 5:01am ·
አባቴ ይሙት እንዳትለኝ ! አንተን ሲወልድ ነው ሞቱ!

Play
-2:42Unmute
Additional Visual SettingsEnter Fullscreen
33K Views

LikeShow more reactionsCommentShare
Top Comments
667 Ethiopia Ethiopia, ወገን ለወገን and 665 others
682 shares
Comments
Aseged Tefera

Related stories   አስከሬን እንዲለቀም ታዘዘ - ትህነግ የአጽም ፖለትካ ድራማ ይፋ ሆነ

Write a comment…
Embibel Ethiopia
Embibel Ethiopia Henok, Listen and watch this over and over again, if you Change your mind let me know. We can always forgive you the sins that you are doing.
Like · Reply · 19 hrs
Ethiopia Ethiopia
Ethiopia Ethiopia
Like · Reply · 1 · Yesterday at 7:29am
2 of 101
View more comments

Henoke Yeshetlla
January 10 at 7:11pm ·
ኢንታሶል ሆቴል ቀበሌ 18
አሁን ከ ሰላሳ ደቂቃ በፊት በጎንደር ኢንታሶል ሆቴል ቀበሌ 18 የቦንብ ፍንዳታ ደርሷል የሚል መረጃ ደርሶኛል ። ኢንታሶል ሆቴል ብዙ የወልቃይት ኮሚቴ የሚጠቀሙበት እና የሚሰባሰቡቡት ቦታ ነው ። ቀጥሎ ጠንካራ የቀበሌ18 ልጆች ታታሪ ወጣቶች የሚዝናኑበት ቦታ ነው። ከ ማዞርያ ወደ መስጂድ የሚያወርድውው መንገድ ላይ ይገኛል። ጉዳዩን የበለጠ ለማጣራት ጥረት እያደረግሁ ነው። ማን አፈነዳው ? አደጋው እና ወዘተ።
በትናንትናው እለት በዚሁ ቀበሌ gtz በሚባለው አካባቢ አቶ አድነው የተባለ ሚሊሻ ተገሏል። የገዳዮቹ ማንነት አልታወቀም !
See More

LikeShow more reactionsCommentShare
Top Comments
91 ወገን ለወገን, የባህርዳሯ አማራ ነኝ and 89 others
11 shares
Comments
Aseged Tefera

Write a comment…
ሚክ ማክ
ሚክ ማክ ምን አባታቺሁ ያንቀጠቅጣቺሁዋል የደነዝ ጥርቅም
እኛም እኮ መሳደብ እንቺልበታለን
ሄኖክ አይናቺን ነው ዘወር በሉ …See More
Like · Reply · 7 · January 10 at 7:21pm
1 Reply
Daniel Tilahun
Daniel Tilahun yerasu yewoyane telalakiwoch endemiafenedut ergitegna negn
Like · Reply · January 10 at 9:21pm
View 40 more comments

Henoke Yeshetlla
January 10 at 6:52pm ·
የትግሬዎቹ ፀለምት፥ የትግሬዎቹ ዋልድባ
ይህ ዝግጅት በፀለምት ወረዳ በማፀብሪ ከተማ የተደረገ የገና በዓል ነው። በዚህ በዓል ላይ ትግሬዎች እና ኤርትራዊያኖች አንድነታቸውን ለማሳየት ተሞክሯል። በዚህ ዝግጅት የአማራ አካላት የሆኑት እነ ፀለምት ( እራሱ ማይፀብሪ ) የኛ የትግራይ ተብለዋል ። በዛ ብቻ አያበቃም ዋልድባም የኛ ነው ብለውናል ። የጥልቅ ተሃድሶ ትርጉም ይህ ነው !
ኣከባብራ በዓል ልደት ኢትዮጵያውያን ምስ ኤርትራውያን ኣብ ወረዳ ፀለምቲ ከተማ ማይፀብሪ

See More

LikeShow more reactionsCommentShare
Top Comments
58 58
13 shares
Comments
Aseged Tefera

Write a comment…

Barok Tesfay Addamo
Barok Tesfay Addamo They will say much more as long as the peoples like you act as activists.
Like · Reply · 1 · January 11 at 6:01pm
ጌድዮን ታደለ መኩሪያ
ጌድዮን ታደለ መኩሪያ መቼም ትግሬ ከመግደል ከክፋት ምንም የተሻለ ነገር አንጠብቅም መሰረታቸው በክፋት በአድመኝነት ላይ የተመሰረተ ነው አስፈላጊ መስሎ ከታያቸው የቤተእግዚአብሄሩን ታቦት ከመሸጥ ወደ ሁዋላ ያላሉ ለእግዜርም ለወንድማቸውም የማይመለሱ የቃዬል ልጆች ናቸው። አማራን/ ኢትዮጵያን የነካ አንድም ሲተርፍ አላየንም በታሪክ። ለነገሩ ይሄን ቀና ህዝብ የሚገሉበት የሚያጠቁበት ዝም ብሎ የመጣ አይደለም ለፍርድ ሲያመቻቸው ነው፣ አማራው ሳይበድላቸው እነሱ በደሉት ገደሉት አባታቸው አጋንንት ነው እንዲህ የሚንቀለቅላቸው። ለፍርድ አትቸኩሉ፣ ተጠራርጋችሁ ማለቃችሁ አይቀርም የመልከፀዴቅ የነዩቶር የአቤሜሌክ አምላክ ጥሎ አይጥለንምና።
Like · Reply · 1 · January 11 at 9:17pm
View 19 more comments
Biniyam Etsay አንተ እኮ ከንቱ ፍጡር ነህ……. ያንተ እንተ ፈንቶ የመንደር ወሬ ለጎንደር አዝማሪዎች እንጂ ለታታሪው የፀለምት በለው ሙሉ የትግራይ ሰው ከሌሎች ወገኖቹ ጋር በመሆን የጋራ ቤቱን እያነፀ ስለሆነ አይሰሙህም…….. እሄንን ለዛ ወደል አህያ አባትህ ንገረው…….አህያ….!!!
Like · Reply · 1 · Yesterday at 3:11pm
1 Reply
Alem Dembelash
Alem Dembelash ወይ መድሀንያለም እኛ ቁጭ ብለን እናያለን እነሱ እንደፈለጉ ያደርጉናል እኛ በርትተን መታገል አለብን በርትተንም መጰለይ እለብን እነዚ ሴጣን አምላኪዎቸ እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ
Like · Reply · 1 · January 10 at 7:05pm
ወሰን የብሉን ሓዘነይ
ወሰን የብሉን ሓዘነይ We will bring back our Adi Arkay from North Gondera soon.
Like · Reply · January 11 at 1:15pm
2 Replies
Mossie Abnet
Mossie Abnet You belong small and dirty mind the remnant of derg regime
Like · Reply · January 11 at 12:15pm
Girma Gebreselassie
Girma Gebreselassie አንተ ቀሽም ማሀይም ጎንደሬ ትግሬዎች ላንተ የሚሆን ጆሮ ስለሌላቸው አርፈህ ብትቀመጥ ይሻላል።
Like · Reply · 3 · January 10 at 9:06pm
1 Reply
Gebremikael Kiros
Gebremikael Kiros Gonderies and Gojjamies have surrendered. “Gonderie letigrie ejun aystem” sil qoyto ahun qitu setu. Guregna hula. Yeh hulu fukerana qereto yet geba?
Like · Reply · Yesterday at 12:59am
Solomon Haile
Solomon Haile ወንድም ሄኖክ ይህኮ ህልማቸው ነው ነገር ግን የቀሙንን በሙሉ ቆጥረን እምንቀበልበት ጊዜ ቅርብ ነው።
Like · Reply · 2 · January 10 at 7:30pm
Fiker Mekonnen
Fiker Mekonnen እኔምንህ ፀ ፊደል መጥራት አቁመህ በጠ ነበር የምትጠቀመው ብራቸውን ከበላህ ቡሃላ ነው ወደ ፀ የተመለስከው
Like · Reply · 2 · January 10 at 7:33pm
Samson Amhara
Samson Amhara ጥጋባቸውን መቻል አቅቷቸዋል !
ወይ እነሱ ወይ እኛ !!!
Like · Reply · 2 · January 10 at 7:19pm
አርማጫው ጎጄ ዘራፍ ወንዱ
አርማጫው ጎጄ ዘራፍ ወንዱ እንኳን ደግ አደረጉ ምን አባህ አገባህ አንተ እከካም የቆማጣ ልጅ ባንዳ።ከንዳንተ አይነቱ ሆዳም አማራ ውርያኔ በእጥፍ ይሻላል።ተግባባን?
Like · Reply · 1 · January 11 at 4:06am
3 Replies
D-max D-max
D-max D-max የ “ፀለምት” እና “ማፀብሪ” ትርጉም የሚነግረኝ ካለ?
Like · Reply · January 11 at 1:04pm
ቢኒ ካቢሶ የዳጌ
ቢኒ ካቢሶ የዳጌ
Like · Reply · January 10 at 7:26pm
ዓባይ በኛ ፍቃድ
ዓባይ በኛ ፍቃድ ይሄ ሁሉ ስልጠና ይሄ ሁሉ በርሃ 11 አመት ስልጠና በምልሻ አመድ ሲሆን ሰራዊትህ ምናለበት በርገሩ ቢቀርብህና እንደ አጎትህ ሀሬና ብትወርድ
Like · Reply · January 11 at 7:05am
Aleka Yimer
Aleka Yimer ጠለምትና ማይ ጥብሪ አድርገው ።u forgot.
Like · Reply · January 11 at 1:36am
Tesfay Iyu Tesfay
Tesfay Iyu Tesfay አንተ ጠንቋይ ፡ ሟርተኛ ፡ ስር በጣሽ ፡ መሰሪ ፡ ድግምታም እገድላሃለሁ እገድላሃለሁ አፍህን ዝጋ
Like · Reply · January 11 at 8:29am
Tesfay Iyu Tesfay
Tesfay Iyu Tesfay አንተ ጠንቋይ ፡ ሟርተኛ ፡ ስር በጣሽ ፡ መሰሪ ፡ ድግምታም እገድላሃለሁ እገድላሃለሁ አፍህን ዝጋ
Like · Reply · January 11 at 8:27am
Abay Aberaa
Abay Aberaa በጣም ይገርምል፣ ይህን እያየን የማይገባን …..

F የምትለዋን የፌስ ቡክ ምልክት በመጫን ሙሉ አስተያየቶችንና ምልልሶችን መከታተል ይቻላል። የተቆረጠ አስተያየት ካጋጠመ ዝግጅት ክፍሉ ይቅርታ ይጠይቃል። ሄኖክን ለማነጋገር እንወዳለንና ፈቃዱን ቢያሳየን በዚህ አጋጣሚ በወዳጆቹ ስም እንተየቀዋለን።

 

ላልተወሰነ ጊዜ «Good bye Facebook…» ተስፋ ቆርጠን ሳይሆን በተስፋቢሶች ኩሸት ተሰላችተን!!! Good bye Facebook.ተሸንፈን ሳይሆን ፥ ተንሻፎ ከቆመ ጋ ስለ…

Публикувахте от Henoke Yeshetlla в Четвъртък, 12 януари 2017 г.

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *