የአዲስ አበባ የቀለበት መንገድ፣ በወቅቱ መንገዱ ሲሰራ ፈጥነቱ ይገርም ነበር። ከዚሁ ከመንገዱ ግንባታ ፈጥነት ጋር አዲስ ክስተቶች ይታዩ ጀመር። አይናቸው ጠበብ ጠበብ ያሉ ህጻናት!! በዚያ ፕሮጀክት ጊዜ የተወለዱት ሃጻናት ” የኢትዮጵያንና የቻይናን ወዳጅነት በደም ያስተሳሰሩ” ሲሉ ነገረኞች ያሽሟጥጡ ነበር።

Related stories   ቆሼ ማለት ቆሻሽዬ ማለት ነው!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *