ዛጎል ዜና – የበረራ ቁጥር 8808 የሆነውና 255 ሰዎችንና ረዳቶችን ያሳፈረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቴክኒክ ችግር ሳቢያ በድንገት ደህሊ ማረፉን የዘገበው  ዘ- ኢኮኖሚክ ታይም ነው። እንደ ዘገባው አውሮፕላኑ ከሙባንቢ ወደ ካታማንዱ ይጓዝ የነበረ ሲሆን በድንገት ለማረፍ የተገደደው ባጋጠመው መጠንኛ የተባለ ችግር ሳቢያ ነው።

አውሮፐላኑ በሰላም አርፏል። የገጠመውም ችግር የለም ሲል ዘገባው አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰዓት  በማክበር ከዓለም አስራ አንደኛ ደረጃ ማግኘቱ አይዘነጋም።

Share and Enjoy !

Shares
Related stories   ብርሃኑ ነጋ አቋማቸውን ቀየሩ፤ ኢዜማ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግል ሃብት ለተከራይ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ፤ የኢዜማ የ ” ፍትህ” ሩጫ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *