እኔ ተምሬ ተፈተንኩ፤ እናቴ ከህይወት ፈተናዎች ተማረች” ይሄ ወጣት የምርቃቱ ቀን የተሰጠውን ጋወን “ለእኔ አይገባም” በማለት እናቱን አልብሷል።  “ለምን” ተብሎ ሲጠየቅ በሚከተለው መንገድ ሃሳቡን አስረድቷል “የተመረኩት እኔ ሳልሆን እናቴ ናት! እኔ የተፈተንኩት ከተማርኩኝ በዉሐላ ነዉ። እስዋ ግን በሕይወት ከተፈተነች በዉሐላ በፈተናዎች እየተማረች ነዉ አብረን ለዚ የደረስነዉ።  ምስጋና ለናቴ ይሁን እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምረዉ”
ክብር ለሁሉም እናቶች

Related stories   የመረጃ መንታፊዎች ዋትሳፕን እንደ ጥቃት ማድረሻ መሳሪያ እየተጠቀሙ መሆኑ ተገለጸ

ኮፊ ቡና ፌስ ቡክ ተወሰደ

Share and Enjoy !

Shares

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *