አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሽብር ወንጀልና በሌሎች ዓይነት ወንጀሎች ተጠርጥረው እየተጠየቁ መሆናቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡

አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በሽብር ወንጀልና በሌሎች ዓይነት ወንጀሎች ተጠርጥረው እየተጠየቁ መሆናቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር ተናገሩ፡፡

ጥቂቶችም ለረዥም ጊዜ አድራሻቸው ሳይታወቀ የቆዩና ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው እንደሆኑ ገለፀዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ በፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ አስታውቀዋል፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ለቪኦኤ እንደገለፁት በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ ስፍራዎች በእስር ከሚገኙ ሃያ አራት የፓርቲው አመራር አባላትና አባላት መካከል ሁለቱ የተያዙት ደሴ ከተማ የዛሬ ሁለት ወር ገደማ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *