ኢህአዴግ ጥልቅ ተሀድሶ አድርጊያለሁ ካለ በኋላ በተቃዋሚ ብሄርተኞች ጭምር የተደገፈ የኢኮኖሚ አብዮት ይዞ ብቅ ብሏል። ያው እንደተለመደው ኢህአዴግ ለችግሮች ሁሉ አብዮታዊ መፍትሄ ነው ይዞ የሚቀርበው። አብዮታዊ ዴሞክራሲም ምን ዓይነት ዴሞክራስ እዳስገኘልን እያየነው ነው። አዲሱ የኢኮኖሚ አብዮት እንዲሁ በግርድፉ ሲታይ ህብረተሰቡን የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በቀናነት ታስቦበትና ጥናት ተደርጎበት የተዘጋጅ ፕሮግራም ቢመስልም አላማው፣ዘለቄታዊነቱና ተፈጻሚነቱ የሚያጠያይቅ፣ የብሄርተኞች የፓለቲካ ማስፈጸሚያና የሃገርን ህልውና የሚፈታተኑ ነገሮችን ያዘለ ነው። እነዚህንም ነገሮች ከዚህ በታች ለማየት እንሞክራለን። ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ EPRDF-Economic-Revolution

በተስፋየ ከበደ

Related stories   በጎነደር በጎጃም እና በትግራይ ክፍለሃገሮች ህዝቦች የተፈጠረው የዘር ትርምስ ተጠያቂው የህወሓትና የበኣዴን ኣማራርርና ቅጥረኛ ካድሬዎቻቸው ናቸው!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *