‹‹ጥናታችን በመጠኑም ቢሆን ጽንፈኝነት እንዳለ የሚያሳይ ቢሆንም መንግሥት ኢንተርኔት ለመዝጋት ሰበብ ሊሆነው አይችልም››
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዳይሬክተሮች ሹመት ውድቅ ተደረገ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማኔጅመንት አማካይነት አዳዲስ ዳይሬክተሮችን ለማሾም ቀርቦ የነበረው ጥያቄ፣ በባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ውድቅ መሆኑን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡
‹‹የኢንተርኔት መዘጋት ኢትዮጵያን ባይገልጽም ለደኅንነት ሲባል ከዚህም የባሰ ውሳኔ ሊወሰን ይችላል››
በሌላ በኩል እነዚህ ማኅበራዊ ሚድያዎች ለሁሉም ተደራሽ ከመሆናቸው አንፃር አገርን በማፍረስና የፖለቲካ ኢኮኖሚ ሥርዓቱን በመናድ በኩል ከፍተኛ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳላቸው የሚከራከሩ አሉ፡፡ የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንገላ መርከል ባለፈው ዓመት ለሕዝብ እንደራሴዎች የተናገሩትም ይኼንኑ ነው፡፡
ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆኑ ሰኔ ፪ ( ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ የነበሩት ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና የአጋዚ ክፍለ ጦር አዛዥ ሆነው ሲሸሙ ጄል ገብረመድህን በቅጽል ስማቸው ወዲ ነጮ ደግሞ ምክትል ሆነዋል። ብ/ ጄኔራል ጌታቸው በኦሮምያ ከነበረው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ግምገማ ቀርቦባቸው ነበር። በኢትዮጵያ ውስጥ በጭካኔውና በፈጸማቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የሚታወቀውን የአጋዚ ክፍለጦር እንዲመሩ መደረጉ በጄኔራሉ ላይ ቅሬታ …
ሰኔ ፪ ( ሁለት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በንጹህ መጠጥ ውሃ እና የምግብ መበከል ምክንያቶች የሚከሰተው የኮሌራ ወረሽኝ በደቡብ እና ሰሜን ጎንደር፣ በምእራብ ጎጃም ውስጥ በሚገኙ 12 ወረዳዎች አድማሱን እያሰፋ ነው። እስካሁን ድረስም ከ252 በላይ ነዋሪዎች በአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት መጠቃታቸውን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል። አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት አተት በመባል በሚታወቀው የኮሌራ በሽታ ተጠቂ የሆኑ 47 ታካሚዎች …
ኢትዮጵያ እንደ መንግስት መቀጠል ካቃታቸው 15 ሃገራት እንዷ መሆኗ አንድ አለም አቀፍ ጥናት አመለከተ – ኢሳት (ሰኔ 2 ፥ 2009) ኢትዮጵያ ያለመረጋጋት ከሚታይባቸውና እንደ መንግስት መቀጠል ካቃታቸው መካከል ከቀዳሚዎቹ 15 ሃገራት እንዷ መሆኗ አንድ አለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። መቀመጫውን በዚሁ በዋሽንግተን ዲሲ ያደረገውና ፈንድ ፎር ፒስ የተባለው ተቋም በ2017 ይፋ ባደረገው ጥናት የኢትዮጵያ መንግስት ያለመረጋጋት የሚታይበትና ሃገርን አንድ አድርጎ ለመምራት በማይችልበት አቋም ላይ ይገኛል ብሏል። በአለም አቀፍ ተቋሙ መመዘኛ መሰረት እንደ መንግስት መቀጠል አለመቻል፣ ማህበራዊ፣ …
ተመድ የኢትዮጵያ መንግሥት ድርቁን ለመቋቋም እያደረገ ያለውን ጥረት አደነቀ- የኢትዮጵያ መንግሥት ህዝቡን በማስተባበር ድርቁን ለመቋቋም እያደረገ ያለው ጥረት የሚደነቅ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለጸ። ከገልፍ ሃገራት፣ ከአፍሪካ ህብረት፣
የባህርዳር ከነማ ከትግራይ ዎልዋሎ ክለብ ጋር ግጥሚያ እንዲያደርግ በግዳጅ ወደ አዲግራት መወሰዱ ተገለጸ
ኢሳት (ሰኔ 1 ፥ 2009) የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች ያለ ፍላጎታቸው ከትግራይ ውልዋሎ ክለብ ጋር ግጥሚያ እንዲያደርጉ በግዳጅ ወደ አዲግራት መወሰዳቸው ተገለጸ። የባህርዳር ከነማ ክለብ ከመቀሌው አቻው ጋር ሲጫወት ከዚህ ቀደም በደጋፊዎች በደል ቢደርስበትም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፍርደግምድል ውሳኔ ተወስኖብኛል በሚል ሲቃወም ቆይቷል። ይህንኑ ውሳኔ የአማራ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ …
የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ የሚያገኘውን ልዩ ጥቅም የሚወስን ህግ በቅርቡ ለፓርላማ ይቀርባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም – የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ የሚያገኘውን ልዩ ጥቅም የሚወስን ህግ በቅርቡ ለፓርላማ እንደሚቀርብ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ማምሻውን በነቀምቴ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል
ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ሃገራቸው ላይ ተፈፅሟል ላሉት በደል ካሣ እንዲከፈላቸው ተማፀኑ – የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ፤ በሃገራቸው ላይ ተፈፅሟል ላሉት በደል፣ ሃገራት በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ያላቸውን ተሰሚነት ተጠቅመው ግፊት በማድረግ፣ ካሣ እንዲያስከፍሏቸው መማጸናቸው ተዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ረቡዕ ለበርካታ የአገራት መሪዎች ልከውታል በተባለው ደብዳቤያቸው፤ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው የድንበር ውዝግብና ግጭት ከተንኮል…