በሴኔጋል ዳካር የዴምባ ዲዮፕ ስታድየም ግድግዳ ፈርሷል፣ፓሊስ ደጋፊዎች ላይ የአስለቃሽ ጭስ ከለቀቀ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ ጉዳት አጋጥሟቸዋል።
via አሳዛኝ / በሴኔጋል በስታድየም ውስጥ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ — ኢትዮአዲስ ስፖርት
– ከኣስገደ ገብረስላሴ የዚህ ጽሁፍ መነሻ ስብሃት ነጋ በ07 /01 /17 - ዓ /ም ከወይን ጋዜጣ ጋር በትግርኛ ቋንቋ ያደረገው ...