በሐዋሳ፣ በዲላና በይርጋለም ከተሞች ምእመናንን በመከፋፈል የዓላማው መጠቀሚያ አድርጓል፤ በአማሮ ደብረ ብርሃን ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የቤተ ክርስቲያንን ክብር እና ልዕልና ተዳፍሮ ተናግሯል ምንም ዓይነት የጉባኤ ፈቃድከሀ/ስብከቱ ሳይሰጠው፣ በሐዋሳ ከተማ አዳራሽ ኑፋቄ አስተምሯል የቤተ ክርስቲያንን ክብር የሚነኩ የስድብ ቃላትን በመጠቀም፣ ምእመናንን ለቁጣ አነሳሥቷል የክሕደት ትምህርቱ በማስረጃ ተደግፎ፣ ለቅ/ሲኖዶስ እንደሚቀርብና እንደሚወገዝም ተጠቁሟል
via ሰበር ዜና – በጋሻው ደሳለኝ: በሐዋሳ ሀ/ስብከት አድባራትና ገዳማት በቤተ ክርስቲያን ስም እንዳያስተምር ሊቀ ጳጳሱ አገዱ! — ሐራ ዘተዋሕዶ