ባለፈው ሐሙስ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምበሲ፣ ዶ/ር አዲሱ ገብረ/እግዚአብሄር የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ከሚሽን ኰሚሽነር፣ የአገሪቱን የመብት አያያዝ ሪፖርት ያቀረቡበት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር።

ስብሰባውን የጠራው በኢትዮጵያ መንግሥት ተቀጥሮ ይሠራል የተባለው/SGRLLC/ የተባለው ሎቢስት/አግባቢ/ ቡድን መሆኑም ታውቋል። በስብሰባው ላይ ለመገኘት ከሄዱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዳንዶቹ ከገቡ በኋላ እንዲወጡ የተደረጉ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ ቢገቡም ጥያቄ የማቅረብ ዕድል እንደተነፈጉ ተናግረዋል።

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *