ህክምና የተከለከለው አየለ በየነ ባልታወቀ ምክንያት በእስር ቤት ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል። በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የደረሰበት ስቃይ ለሞት እንደዳረገው ተመልክቷል። ተከሳሽ ባልደረቦቹ ችሎት ፊት በማልቀሰ የሆነውን ለችሎት አስረድተዋል። የቪኦኤ ዘገባ ያድምጡ

Related stories   ዳኛ ዘርዐይ ወልደሰንበት ዛሬ ማሕሌት ፋንታሁንን በችሎት መሐል በወቀሳ አስጠነቀቋት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *