በቅርቡ “54ኛ ዓመት ትውልድ  የመገንባት ጉዝዬን አከበርኩ”  የሚለው የባህር ዳር  ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ጊዜ ታላቅ ከሚባሉት የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች አንደ ሆኖ ይጠቀሳል። በተለይም ዩኒቨርሲቲውን “በ2017 በአፍሪካ ከሚገኙ 10 ተጠቃሽ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ማድረግ ” የሚለውራዕዩ ዘወትር ያስደምመኛል። ራዕይ በዙህ መሌኩ መቀረጽ ያለበትም ይመስለኛል።

ይሁን እንጅ ጥሩ ራዕይ ቀርፆ መንቀሳቀስ የስኬት የመጀመሪያ  ዋና ተግባር መሆኑን ብረዳም ራዕዩ ተቀርፆ ወደ ራዕዩ ሊያደርሱ የሚያስችሉ  መርሆዎን መከተል  ካልተቻለ ወደ ኋላ መጓዙ  ቢቀር እንኳ  ስንዝር ወደፊት መራመድ  እንደማይቻል እገነዘባለሁ።

ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ላይ ያንብቡ ፡- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ራዕዩን ለማሳካት ወይንስ ለመናድ

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *