ZAGGOLE – ዛጎል

“Our true nationality is mankind.”H.G.

በቁጥጥር ስር የዋሉት ሃላፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ፤

1.1 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር

በታምሩ ጽጌ

ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. መንግሥት እምነት በማጉደልና ሥልጣንን ያላግባብ በመገልገል በአገር ላይ ከ1.15 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ያላቸው ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው ነው፡፡

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን

 1. ኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌ
 2. ኢንጂነር ዋሲሁን
 3. ኢንጂነር አህመዲን
 4. ሚስተር ሚናሽ ሌቪ (ትህዳር ኮንስትራክሽን ኩባንያ)

(ከ198 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

Related stories   አየር ሃይል " ትዕግስትም ልክ አለው" ሲል ለሱዳን ምክረ ሃሳብ ሰጠ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

 1. አቶ አብዶ መሐመድ
 2. አቶ በቀለ ንጉሤ
 3. አቶ ገላና ቦሪ
 4. አቶ የኔነህ አሰፋ
 5. አቶ በቀለ ባልቻ
 6. አቶ ገብረ አናንያ ፃዲቅ

(ከ646 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 1. አቶ እንዳልካቸው ግርማ
 2. ወ/ሮ ሰናይት ወርቁ
 3. አቶ አየነው አሰፋ
 4. አቶ በለጠ ዘለለው

(ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር

 1. አቶ ሙሳ መሐመድ
 2. አቶ መስፍን ወርቅነህ
 3. አቶ ዋሲሁን አባተ
 4. አቶ ሥዩም ጎበና
 5. አቶ ታምራት አማረ
 6. አቶ አክሎግ ደምሴ
 7. አቶ ጌታቸው ነገራ
 8. ዶ/ር ወርቁ አብነት (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)
 9. አቶ ታመነ ደባልቄ (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)
 10. አቶ ዮናስ መርአዊ (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)
Related stories   በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 110 ሺህ ዶላር ተያዘ

(2.2 ሚሊዮን ዶላር ወይም 51.2 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ)

ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ

 1. አቶ አበበ ተስፋዬ
 2. አቶ ቢልልኝ ጣሰው

(ከ31 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

 1. አቶ አበበ ተስፋዬ
 2. አቶ የማነ ግርማይ (ጂዋይቢ ኮንስትራክሽን ኩባንያ)
 3. አቶ ዳንኤል አበበ

(ከ20 ሚሊዮን በላይ ጉዳት በማድረስ)

 1. አቶ ፈለቀ ታደሰ
 2. አቶ ኤፍሬም ታደሰ

(ከ10 ሚሊዮን በላይ ጉዳት በማድረስ)

Related stories   በአቡነ ማቲያስ መልዕክት ሳቢያ - ሲኖዶስ በመቆጣቱ አስቸኳይ ስብሰባ ተደርጎ የተግሳጽና የማስተካከያ መግለጫ ሊሰጥ ነው

ኦሞ ኩራዝ ስኳር ቁጥር ፋብሪካ

 1. አቶ መስፍን መልካሙ
 2. አቶ ሰለሞን ከበደ
 3. ሚስተር ሊዮ (የቻይና ጁጂአይሺኢ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ)
 4. አቶ ፀጋዬ ገብረ እግዚአብሔር ብርሃነ
 5. ወ/ሮ ሳሌም ከበደ

(ከ184 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ) መሆኑንን ሪፖርተር ሰበር ዜና  ሲል imageይፋ አድርጓል።