የክሪስ ምሳንዶ ድንገተኛ ሞት መጪውን የኬንያ ምርጫ ስጋት ውስጥ ከቶታል።  የኬንያ የኤሌክትሮኒክ ምርጫ ሥርዓትን በበላይነት ይቆጣጠሩ የነበሩት ክሪስ ምሳንዶ በማንና ለምን እነደተገደሉ ይፋ የተባለ ነገር ባይኖርም የተቀናቃኝ ፓርቲዎችንና የመብት ተሟጋቾችን አስቆጥቷል። ይህንኑ ተከትሎ የወቅቱ ፐሬዚዳንት ላይ ጣታቸውን የቀሰሩትን ጨምሮ ዛሬ በናይሮቢ የተቃውሞ ተዕይንት አድረገዋል። ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ ቪኦኤ የሚከተለውን ዘግቧል።

Share and Enjoy !

0Shares
0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *