ኢህአዴግ የአዲሱን ዓመት አከባበር መረሃ ግብር የሚያሳየው ሰነድ እንደሚያስረዳው በቀናት ተሸንሽኖ የተዘጋጀው የድርጊት መረሃ ግብር መነጋገሪያ ሆኗል። አቶ ሃይለማሪያም በቤተ መንግስት ለህጻናት መጽሃፍ ያነባሉ። በመላው አገሪቱ ለአምስት ደቂቃ ማንኛውንም ዓይነት ስራ በተመሳሳይ ሰዓት መስራት ይከለከላል። የአገር ባህል ልብስ መልበስን ያሰቀምጣል። በጥቅሉ በአሉ የጠፋውን ስሜት ለመመለስ ያሰበ ቢሆንም በቀላሉ የሚሳካ ይሆን? ለሰነድነት አትመነዋል ሙሉውን አስፈንጣሪውን በመጫን ያንብቡ
2017-08-31