ከመስከረም 2/2010 ዓ.ም አንስቶ በተፈጠሩ ግጭቶች በአወዳይ በጅጅጋና እና በጭናቅሰን ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው የሁከት የጅምላ ግድያ አና የጅምላ መፈናቀል ሁኔታዎች ታይተዋል፡፡
ይህንን አስመልክቶ ከኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋና ከሶማሌ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እድሪስ እስማኤል ቃለ ምልልሶችን አድርገናል፡፡
በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ላይ ከተፈፀመው ጥቃቶችና እየታዩ ካሉ ግጭቶች ጋር በተያያዙ ሁከት አዘል ጥቃቶች አወዳይ ከተማ ውስጥ ቁጥሩ...