መተማ ወረዳ
1. ሽንፋ ቀበሌ – ድምፅ የሰጠ 3465
– ለነባሩ አሰተዳደር ድምጽ የሰጡ 2444/70.43%
– ለቅማንት አስተዳደር ድምፅ የሰጡ 794/22.5%
-ዋጋ አልባ የሆነ 227 /6.5%
2. አኩሻ ራቀበሌ – ድምፅ የሰጠ 2163
– ለነባሩ አሰተዳደር ድምጽ የሰጡ 1968/91%
– ለቅማንት አስተዳደር ድምፅ የሰጡ 92/4.2%
-ዋጋ አልባ የሆነ ድምፅ 103 /6.5%
3. ቱመት ቀበሌ -ድምፅ የሰጠ 3144
– ለነባሩ አሰተዳደር ድምጽ የሰጡ 2488/79.4%
– ለቅማንት አስተዳደር ድምፅ የሰጡ 446/14.2%
-ዋጋ አልባ የሆነ ድምፅ 210 /6.7%
2) ጭልጋ ወረዳ
-ነጋዴ ባህር ቀበሌ ወደ ነባሩ አስተዳደር ሲወስን
– ኳቤር ሎምየ ቀበሌ ድግሞ ለአዲሱ የቅማንት አስተዳደር
ድምፁን ሰጥቷል፡፡
3) በጎንደር ከተማ
በሶስቱም ምርጫ ጣቢያ ጠቅላላ የተመዘገበ3074 ሲሆን አዚህ ውስጥ 1798 ድምፅ ሰጭዎች ለነባሩ ሲወስኑ 852ቱ ደግሞ ለቅማንት ድምፃቸውን ሰጥተዋል፡፡ 254 ዋጋ አልባ ድምፅ ነበር፡፡